Thursday, September 28, 2023

ዝንቅ

- Advertisement -
- Advertisement -

‹‹ልዠ ሆይ››

ትናንት በቀበና ወንዝ ዳር ስራመድ አንድ ከየካ ተራራ ላይ አቅጣጫ የመጡ ጠቢብ አዛውንት አስቆሙኝ፤ እና የሚከተለውን ለቀቁብኝ፤ ‹‹ልዠ ሆይ! መስከረም ማለት ተፈጥሮ ከጸጋዎቹዋ ሁሉ የክት የክቱን መርጣ የምታቀርብበት ወር ነው፡፡...

‹‹እነዚህ የጠቀስካቸው ሁሉ የሚጓዙት በእግራቸው ነበር››

ወጣቱ የመንጃ ፈቃድ ስላወጣ መኪናቸውን መጠቀም ይችል እንደሆነ ካህን አባቱን ጠየቃቸው፡፡ “አባቱም የትምህርት ውጤትህን ካሻሻልህ፣ መጽሐፍ ቅዱስህን ካጠናህ ፀጉርህን ከተስተካከልክ በጉዳዩ ላይ ልንገጋገር እንችላለን” አሉት፡፡ ልጅየው ከወር በኋላ ነገሮችን አስተካክሎ...

የማሳይ ኮበሌ

ካለፈው ነሐሴ መገባደጃ ጀምሮ፣ ለቀናት የዘለቀው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባዔን ኬንያ አስተናግዳ ነበር፡፡  ጳጉሜን 1 ቀን 2015 ዓ.ም. በጉባዔው ከተገኙት አንዱ የማሳይ ሰው ነበር፡፡ አለባበሱና አጊያጌጡ የብዙዎችን ትኩረት እንዲያገኝ...

እንጀራ እና አልጋ

ምን አገኛቸው ብሎ ለጠየቀው እስቲ ይነገረው እኔ አሁን ላብራራው አልጋ ምጣድ ሆኖ የሚጋግሩበት አብስለው አውጥተው የሚመገቡበት ስንት ሰዎች አሉ፤ ብዙ የሆኑበት እሳቱን ለኩሰው ጭረውት እራሳቸው ነደው ሊጡን ሲያፈሱበት እንዲህ እየተባለ ብዙ ሌሊት ነጋ የእንጀራ እና አልጋ ቀን እየተቦካ ሌሊት...

ጉዞ ወደ ዕንቁጣጣሽ

የዚህ ዓመት ጉዞ ሊያበቃ 2015 አለፈ፣ 2016 ተተካ ብለን ልናውጅ የቀረን አንዲት ቀን፣ ያቺውም በአራተኛው ዓመት የመጣችው 6ኛ ጳጉሜን ብቻ ናት፡፡ ያለፉት ሦስት ዓመታት የአዘቦት ዓመት (ባለ 365 ቀኖች)...

የፕሬስ ነፃነትና የጋዜጠኛ ጥበቃ በሌለበት ምንድነው የሚሠራው?

ጳውሎስ ኞኞ አንዳንዴ የራሱን አጀንዳ ይፈጥራል፡፡ እናም አንዴ ‹‹የጳውሎስ ኑዛዜ›› በሚል ርእስ በደራስያን እና ጋዜጠኞች ይደርስ የነበረው የሳንሱር ሰቆቃ ዳግም እንዳይፈጠር ከወቅቱ የሕግ ባለሙያ ጋር የሞገተበትን ጽሑፍ አወጣ፡፡  ጋዜጠኛው...

በል ንፈስ በል ንፈስ አንተ ሞገደኛ የክረምት ወጨፎ

በል ንፈስ፣ በል ንፈስ፣ አንተ ሞገደኛ፤ የክረምት ወጨፎ ምንም እንኳን ባትሆን የዚያን ያህል ክፉ ምሥጋና እንደካደ እንደሰው ልጅ ጥፉ፣ እስተዚህም ባይሆን የጥርስህ ስለቱ፣ ሆኖም ብትሰወር ምንም ባትታይ፣ ስትንፋስህ ጭምር ባልጎ የለም ወይ፡፡ ሆያ ሆዬ በሉ!...

ሞኞቹ

በድሮ ጊዜ ነው ጥንት፡፡ ሁለት ሞኝ ባልና ሚስት ነበሩ፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን ዶሮ አረዱና ሚስትዮዋ ሠርታ ሊበሉ ሲሉ ለጥርሳቸው መጎርጎሪያ የሚሆን ሣር የሌለ መሆኑን ያስተውሱና ሊያመጡ ወደ ዱር ሔዱ፡፡...

የማሳይ ቀንደ መለከት

መሰንበቻውን የዓለም ነባር ሕዝቦች ቀን በኬንያ ሲከበር፣ የማሳይ ጎበዝ ባህላዊ የሙዚቃ መሣርያቸው የሆነውን ቀንደ መለከት ሲነፋ ይታያል፡፡ ፎቶ ቢቢሲ

ይድረስ ለአንተ

‹‹ተለያይተናል! አትረብሽኝ›› የሚለው መልዕክትህ ደርሶኛል። ስትጽፈው በቁጣ ተሞልተህ የነበረ ትመስላለህ። መቼ ነው የተለያየነው? ለመለያየት ሁለት ሰዎች መስማማት አልነበረባቸውም? እስከማስታውሰው ድረስ በመለያየታችን እኔ አልተስማማሁም። ስለዚህ አልተለያየንም! አንተ ግን መቼ ይሆን...
- Advertisement -

ትኩስ ፅሁፎች

ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት