Wednesday, November 29, 2023
- Advertisment -
- Advertisment -

ይድረስ ለሪፖርተር

ማስተካከያ

በቀን 11/11/2015 ዓ.ም. ለሚዲያችሁ በሰጠነው የስልክ ቃለ መጠይቅ ላይ ዕርምት እንድታደርጉ መጠየቅን ይመለከታል፡፡ ግልፀኝነት መርሕ ተገቢነትን በመከተል፣ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤታችን ከላይ በተጠቀሰው ቀን በስልክ ለሪፖርተር...

‹‹ጠላታችሁ መብራት ኃይል አይሂድ!››

አንድ ካስተማሩት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህራን በአብዛኞቹ የተናደደ ጓደኛዬ፣ ‹‹እስክንድር ወደፊት በመሥሪያ ቤትህ አለቃ ከሆንክ የሚያስቸግርህን ሠራተኛ ከፍለህ ዩኒቨርሲቲ አስተምረው፡፡ ምክንያቱም ከዚህ በላይ ትልቅ...

አስቸኳይ የፓስፖርት ዕድሳትና በተቋማት ላይ እየተደረገ ያለው አድልኦ በኢሚግሬሽን

ሰሞኑን ለአስቸኳይ የሚድያ ሥራ ወደ ውጭ ትሄዳለህ ተብዬ ፓስፖርቴን ለማሳደስ በኢትዮጵያ ኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነቶች ኤጀንሲ ተገኘሁ። ለአስቸኳይ ዕድሳት የመሥሪያ ቤት ደብዳቤ፣  የፓስፖርት ኮፒና...

መለስ ዜናዊና ሲታወስባቸው የሚኖሩ ሥራዎቹ

የኢትዮጵያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለየ እሑድ ነሐሴ 15 ቀን 2014 ዓ.ም. አሥር ዓመት ይሞላዋል፡፡ አቶ መለስ ለአገሪቱ ታላላቅ...

የአፈር ማዳበሪያ፣ አሲዳማነትና የግብርና ምርታማነት

በጋዜጣችሁ ግንቦት 28 ቀን 2014 ዓ.ም. ዕትም የአፈር ማዳበሪያን በተመለከተ ከግብርና ሚኒስቴር የአፈር ለምነት ዳይሬክቶሬት የተገኘውን መረጃ በመዘገብ የፊት ለፊት ገጽ ዜና ሆኖ መቅረቡ...

አርዓያነት ያለው በጎ ተግባር ከፈጸሙ ጎረቤታማቾች ልንማር የሚገባን

ሠፈሩ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 በጀሞ አካባቢ ቦስኮ ከሚባለው የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ሙያ ማሠልጠኛ ማዕከል ቅጥር ግቢ ጀርባ ነው፡፡ ነዋሪዎቹ እንደየአቅማቸው...

ግልጽ ደብዳቤ የአገር ጉዳይ ለሚመለከታቸው ሁሉ

በቅድሚያ በአጠቃላይ ሲታይ በአሁኑ ጊዜ በአገራችን ያለውን ችግርና ፈተና በአንክሮ እየተመለከቱ ፈጣሪ ቀና ቀናውን አመላክቷቸው ሰላምን ለማውረድ ለሚጥሩ ሁሉ፣ በግሌ ያለኝን ልባዊ አክብሮትና አድናቆት ልገልጽ እወዳለሁ፡፡

ለሌላው እንጂ ለራሱ ማቀድ የተሳነው ተቋም

የንጉሠ ነገሥቱ መንግሥት የአውራ ጎዳና ባለሥልጣን (IHA) ድርጅት በመባል በ1944 ዓ.ም. ተቋቋመ። የተቋቋመው በንጉሠ ነገሥቱ መልካምና ሙሉ ፈቃድ ሲሆን፣ ያቋቋሙትም የዓለም ባንክና የአሜሪካው ቴክኒካል አሲስታንስ ቢሮ ፐብሊክ ሮድ ናቸው።

መፍትሔ ያጣው በኤጀንሲ አማካይነት የሚቀጠሩ ዜጎች በከፋ ችግር ውስጥ ነን እያሉ ነው!!

ከቀድሞውም በቂ ደመወዝ የማይከፈለው ተጨቋኝ የኤጀንሲ ተቀጣሪ ሠራተኛ በአሁኑ ወቅት በተከሰተው የኑሮ ውድነት ምን ያህል እየተሰቃየ እንደሆነ ቆም ብሎ ያየ የሕግ አካል ያለ አይመስልም፡፡

ስለተዛባው ዘገባ ይቅርታ እንጠይቃለን

ለዚህ እርምት ጥያቄ ምክንያት የሆነው ጉዳይ ሪፖርተር ጋዜጣ አማርኛ ዕትም ጥቅምት 28 ቀን 2011 ዓ.ም. አንድ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛን በተመለከተ ያወጣውን ዘገባ ነው፡፡

ማንን እንምረጥ?

በአኅጉራችን አፍሪካ የአገር መሪን መምረጥ ማለት እጅግ በጣም አስቸጋሪ በመሆኑ፣ አንድ መሪ በከፍተኛ ሁኔታ በቅድሚያ በደንብ ታስቦበት ሊመረጥ ይገባል፡፡ የአገር መሪ መምረጥ ማለት እናትና አባት እንደ መምረጥ ስለሆነ፣ ከውሳኔ በፊት በእጅጉ ሊታሰብበት ይገባል፡፡

የምርጫ ቦርድና የባለድርሻ አካላት ትብብር ያስፈልጋል!

መረጃ ለሰው ልጅ ኃይል ነው፣ ሀብት ነው፣ ጊዜ ነው፡፡ በተለይም የዜጎችን የመወሰን አቅምን ለማጎልበትና ለማብቃት እጅግ አስፈላጊ ከሆኑ ሀብቶች አንዱና ዋነኛው መረጃ ነው፡፡

ጃንሜዳ ከ362 ቀናት መጠቀሚያነት ወደ ሦስት ቀናት ለመቀየር መጣጣር ተገቢ ነውን?

ጃንሜዳ ተብሎ የሚታወቀው ሜዳ ከረዥም ዓመታት ጀምሮ የተለያዩ የኅብረተሰቡ ክፍሎች ሲጠቀሙበት የኖረ ቦታ ነው፡፡ በዚህ ሥፍራ 362 ቀናት የስፖርት ኮሚሽን፣ ሦስት ቀናትን ደግሞ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ይጠቀምበታል፡፡

ኢትዮጵያውያን ወላጆች በባንክ እየላኩ ልጆቻቸውን በውጭ አገሮች ማስተማር የማይችሉት ለምንድነው?

ከመስከረም 2011 ዓ.ም. ጀምሮ ለሦስት ወራት ያህል ኬንያ ነበርኩኝ፡፡ በቆይታዬም እንደ ልብ የባንክ አገልግሎት እንዳለ አስተዋልኩኝ፡፡ ይህ ብቻ አይደለም የኦንላይን ሥራዎችን መሥራት በጣም ቀላል ነው፡፡

‹‹ብልሹ አሠራርን ከማጥፋት አንፃር ድርጅቱ ዕርምጃ ወስዷል››

ጋዜጣችሁ በቅጽ 26 ቁጥር 2140/ እሑድ ጥቅምት 22 ቀን 2013 ዓ.ም. ባሳተመው ዕትም ስለ ጽሕፈት ቤታችን አጭር ዘገባ ማቅረባቸሁ ይታወቃል፡፡ ይሁንና ዘገባችሁ ሙሉ መረጃ የማይሰጥና ከትክክለኛው መስመር የወጣ ነው ብለን እናምናለን፡፡
167,271FansLike
276,491FollowersFollow
13,800SubscribersSubscribe
- Advertisment -
- Advertisment -spot_img
- Advertisment -
Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

ትኩስ ዜናዎች

ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ