Wednesday, September 27, 2023

Author Name

ዮናስ አማረ

Total Articles by the Author

317 ARTICLE

የአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ

እሑድ ጠዋት መስከረም 13 ቀን 2016 ዓ.ም. የፋኖ ታጣቂዎች የመንግሥት ጦርን አስለቅቀው የጎንደር ከተማን መቆጣጠራቸውን የሚጠቁሙ መረጃዎች በተለያዩ አቅጣጫዎች መሠራጨት ጀመሩ፡፡ የፋኖ ኃይሎች ጎንደርን...

ኢትዮጵያ ውሉ የጠፋና ተለዋዋጭ የሆነ ጊዜ ውስጥ እንደምትገኝ በማኅበራዊ ጥናት መድረክ ጥናት ተገለጸ

አገር በቀሉ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ተቋም የማኅበራዊ ጥናት መድረክ (ፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ - FSS) ከሰሞኑ ይፋ ባደረገው ጥናት፣ ኢትዮጵያ ውሉ በጠፋና ተለዋዋጭ በሆነ...

ኢሰመኮ የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ባለሙያዎች ኮሚሽን መረጃን ተቃወመ

የተመድ ሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት የሰየመው ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ባለሙያዎች ኮሚሽን በኢትዮጵያ ከሰሞኑ ባቀረበው ሪፖርት የሰጠውን መረጃ፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ተቃወመ፡፡ ኮሚሽኑ...

ለዓለም አቀፍ ጫና ምንጭ እየሆነ የመጣው የሽግግር ፍትሕ ጉዳይና ውዝግቦቹ

የትግራይ ክልል ጦርነት ከፈነዳ ጊዜ ጀምሮ ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፍ ጫና አዙሪት መላቀቅ አልቻለችም፡፡ መጀመሪያ የሰብዓዊ ዕርዳታ ማቅረቢያ ኮሪደር የመክፈት ጉዳይ ነበር የኢትዮጵያን መንግሥት ለዓለም...

የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን ሪፖርት ምን ይዟል?

ለአሜሪካ ድምፅ አማርኛ ዝግጅት የስልክ አስተያየት የሰጡ አንድ የደንበጫ ከተማ ነዋሪ፣ ከቅዳሜ ጀምሮ ከባድ ውጊያ በአካባቢው መኖሩን ተናግረዋል፡፡ እሑድ ዕለት የድሮን ጥቃት መፈጸሙንም ገልጸዋል፡፡...

በባቢሌ በኦሮሚያና በሶማሌ ኃይሎች መካከል ግጭት መደረጉ ተሰማ

በጂቡቲ መንገድ አውራ ጎዳና ከተማ ግጭት መከሰቱ ታውቋል የኦሮሚያና የሶማሌ ክልሎችን በሚያዋስነው ባቢሌ አካባቢ ግጭት ማጋጠሙ ተሰማ፡፡ ከእሑድ መስከረም 5 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ግጭቱ...

የሐረር ታይዋን እሳት አደጋ ተጎጂዎች የክልሉ መንግሥት በፍጥነት ወደ ሥራ እንዲመልሰቸው ጠየቁ

በሐረሪ ክልል ሐረር ከተማ በተለምዶ የቀድሞው ታይዋን ወይም ካርቶን ተራ በእሳት አደጋ የንግድ ቤቶቻቸውን ያጡ ተጎጂዎች፣ የክልሉ መንግሥት በአስቸኳይ ወደ ሥራ እንዲመልሳቸው ጠየቁ፡፡ ጳጉሜን...

‹‹በክልላችን በስሜት የሚነዳ ማኅበረሰብ  የለም›› ነስሪ ዘከሪያ፣ የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር

በሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ሥራ የጀመሩት በ1989 ዓ.ም. ነበር፡፡ ለ25 ዓመታት ባገለገሉበት ተቋም ከምልምል ፖሊስነት ተነስተው እስከ ኮሚሽነርነት መድረሳቸውን ይናገራሉ፡፡ የመኮንንነት ኮርስ በ1991 ዓ.ም....

‹‹ለበዓላት በሚሠሩ ሙዚቃዎች ጎልተው የሚነሱት ማኅበረሰባዊ ፋይዳ ያላቸው ጉዳዮች ናቸው›› አማኑኤል ይልማ፣ የሙዚቃ ባለሙያ

የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ‹‹ወንድ ልጅ አበባ አየሽ ሆይ ብሎ ሲጨፍር ታዘብኩ›› እንዳሉት ሁሉ፣ በኢትዮጵያ ሚሊኒየም መጥቢያ ለቴዲ አፍሮ በሠራው ‹‹አበባ አየሽ ሆይ››...

የተጠናቀቀው ዓመት የፖለቲካ ውጥንቅጦች በጨረፍታ

ዓመቱ ሕወሓት ባደረገው የሰላም ጥሪ ነበር የተጀመረው፡፡ ነሐሴ 18 ቀን 2014 ዓ.ም. ዳግም የተቀሰቀሰው ሦስተኛው ዙር ጦርነት ሕወሓት ከባድ ምት እንዲያርፍበት ያደረገ ነበር፡፡ በመከላከያ...

Popular