Thursday, September 28, 2023

Author Name

ዮሐንስ አንበርብር

Total Articles by the Author

1378 ARTICLE

ግብፅ የያዘችው አቋም ድርድሩ የተመሠረተበትን መርህ ለመናድ ያለመ ነው ተባለ

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ የውኃ አሞላልና የግድቡ ዓመታዊ አሠራር (ኦፕሬሽን) የሚመራበትን ደንብ ለመወሰን በኢትዮጵያ፣ በግብፅና በሱዳን መካከል በተጀመረው አዲስ ድርድር ላይ የግብፅ መንግሥት...

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከፌዴራል መንግሥት ጋር የሁለትዮሽ ውይይት እንዲመቻችለት ጠየቀ

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች ጋር የሁለትዮሽ ውይይት እንዲያመቻችለት ለፍትሕ ሚኒስቴር ጥያቄ አቀረበ። ጊዜያዊ አስተዳደሩ ከፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች ጋር የሁለትዮሽ የውይይት...

በአማራ ክልል ግጭት ከአንድ ሺሕ በላይ ሰዎች መታሰራቸውንና ከ200 በላይ መገደላቸውን ተመድ አስታወቀ

ሁሉም ጥሰቶች ተመርምረው ተጠያቂነት መረጋገጥ አለበት ብሏል መርማሪ ቦርዱ በበኩሉ የታሰሩ ሰዎች ብዛት 764 ነው ብሏል በአማራ ክልል በተፈጠረው ግጭትና ግጭቱን ለመግታት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከታወጀበት...

የህዳሴ ግድቡ አራተኛ ዙር የውኃ ሙሌት በጥቂት ቀናቶች ውስጥ ይጠናቀቃል ተባለ

የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አራተኛ ዙር የውኃ ሙሌት እየተካሄደ መሆኑንና በጥቂት ቀናቶች ውስጥ የታቀደው ሙሌት ይጠናቀቃል ተባለ። በህዳሴ ግድቡ የውኃ ሙሌትና አለቃቅን በተመለከተ ከግብፅና ሱዳን...

ኢትዮጵያ የዜጎቿን በዓባይ ውኃ የመጠቀም መብት አሳልፋ እንደማትሰጥ የህዳሴ ግድቡ ተደራዳሪዎች ተናገሩ

የኢትዮጵያ የአሁኑም ሆነ የወደፊት ትውልዷን በዓባይ ውኃ የመጠቀም መብት አሳልፋ እንደማትሰጥ የታላቁ ህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ ተደራዳሪዎች ተናገሩ። ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን የመጀመሪያ ሙሌትና ውኃ አለቃቀቅ...

ብሔራዊ ባንክ የአማራ ክልል የባንክ ሒሳብ እንቅስቃሴ ላይ ጥሎት የነበረውን ገደብ አነሳ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በሚያስፈጽመው የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ትዕዛዝ የአማራ ክልላዊ መንግሥት የባንክ ሒሳብ እንቅስቃሴ ላይ ጥሎት የነበረውን ገደብ አነሳ።  የኢትዮጵያ...

ለአማራ ክልል በታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ላይ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ድምፅ ይሰጥበታል

ዓርብ ሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም. ለአማራ ክልል በሚኒስትሮች ምክር ቤት የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ፣ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት 20.6 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ትርፉ ካለፈው ዓመት በ25 በመቶ ቀንሷል            - መንግሥት ትርፉን እንዳይወስድበት ጠይቋል           የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተጠናቀቀው የ2015 ሒሳብ ዓመት የሥራ ክንውኑ 20.6 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ...

በአሜሪካ የአጎዋ ንዑስ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ዕግድ ይነሳ ወይስ ፀንቶ ይቆይ የሚለውን መገምገም ጀመረ

የአሜሪካ የንግድ ተወካይ (USTR) ጽሕፈት ቤት የአጎዋ ንዑስ ኮሚቴ፣ ኢትዮጵያ ለ2024 (እ.ኤ.አ.) የአጎዋ ተጠቃሚነት ብቁ መሆኗን ለመለየት ግምገማ ማካሄድ ጀመረ። ንዑስ ኮሚቴው ሰኞ ሐምሌ 17...

የቻይና ኮንትራክተሮች በኢትዮጵያ የጀመሯቸውን ፕሮጀክቶች እያቋረጡ ነው

ባለፉት አሥር ዓመታት የኢትዮጵያን የመሠረተ ልማት ዘርፎች ተቆጣጥረው የነበሩት የቻይና ኩባንያዎች፣ ኢትዮጵያ ከውጭ አበዳሪዎች የጠየቀችውን የዕዳ ማዋቀር በመዘግየቱ እንዲሁም የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ እጥረት እየተባባሰ...

Popular