Monday, May 20, 2024
Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

Author Name

ፅዮን ታደሰ

Total Articles by the Author

48 ARTICLE

አማዞንን ጨምሮ ጉግልና አፕል የተጨማሪ ዕሴት ታክስ እንዲመዘገቡ የሚያስገድድ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ

በኢትዮጵያ እንደ አማዞን፣ ጉግል ፕሌይና አፕል የመሳሰሉ የኤሌክትሮኒክ ግብይት የሚያከናውኑ ኩባንያዎች ለተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ፡፡  የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ሳምንት...

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ሕገ መንግሥቱን የተመለከቱ አጀንዳዎችን ለአገራዊ የምክከር ኮሚሽን አቀረቡ

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በሕገ መንግሥቱ የሰንደቅ ዓላማ፣ የወሰንና የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት እስከ መገንጠልን የሚመለከቱ አንቀጾች፣ ለአለመግባባት መንስዔዎች መሆናቸውን ገልጸው፣ የሕገ መንግሥትና ሕገ...

ክልሎች ባለፉት አሥር ወራት 49.14 ቢሊዮን ብር እንደተላለፈላቸው የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ

በአማራ ክልል ከአኩሪ አተርና ሰሊጥ የሚሰበሰበው ግብር ግማሽ ያህሉ ነው ተብሏል ገቢዎች ሚኒስቴር በበጀት ዓመቱ አሥር ወራት ከሰበሰበው 425.27 ቢሊዮን ብር 49.14 ቢሊዮን ብር ለክልሎች...

አገር አቀፍ ሙስናን የሚከታተል ብሔራዊ ካውንስል ማቋቋሚያ ፖሊሲ እየተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ

ካውንስሉ ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሆናል ተብሏል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በአገር አቀፍ ደረጃ ያለውን የሙስና ሁኔታ የሚገመግም፣ አቅጣጫ የሚያስቀምጥና አፈጻጸሙን የሚከታተል ብሔራዊ ካውንስል እንዲቋቋም...

የሃይማኖት ጉዳዮችን በሚመለከት እየተረቀቀ ባለው አዋጅ ላይ ቅሬታ ቀረበ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትና የወንጌል አማኞች ካውንስል በተናጠል ለሰላም ሚኒስቴር በላኩት ደብዳቤ፣ አዲስ በመረቀቅ ላይ ያለው የሃይማኖት ጉዳዮች አዋጅ ላይ ያላቸውን ቅሬታ...

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል እናቶች በደም እጥረት እየሞቱ መሆናቸው ተገለጸ

በበጀት ዓመቱ በሁሉም ክልሎች የ5,716 ጨቅላ ሕፃናት ሞት መመዝገቡ ተመላክቷል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በሚገኙ ሆስፒታሎች በሚያጋጥም የደም እጥረት ምክንያት እናቶች ለሞት እየተዳረጉ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ ይህ...

የትግራይ ክልልን በዘጠኝ ወራት ሪፖርቱ ማካተት ባለመቻሉ ጫና እንደፈጠረበት ጤና ሚኒስቴር ገለጸ

በትግራይ ክልል በነበረው ግጭት ኮምፒዩተሮችና የኢንተርኔት ዝርጋታዎች በመበላሸታቸው የትግራይ ክልል ሪፖርት አለመላኩን፣ በዚህም ምክንያት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ውስጥ ባለመካተቱ ጫና እንደተፈጠረበት የጤና...

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን 1846 ድርጅቶችን ሊሰርዝ ነው

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ሪፖርት ያላቀረቡ 293 ድርጅቶችንና በአዲሱ አዋጅ 1113/2011 መሠረት ዳግም ያለተመዘገቡ 1553 ድርጅቶችን ከሐምሌ 1 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ህልውናቸው እንዲከስም...

ሰሞኑን ግጭት የተካሄደባቸው የወልቃይት አካባቢዎችን መከላከያ ሠራዊት እንደተቆጣጠረ ነዋሪዎች ገለጹ

በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የተወሰኑ አካባቢዎች ባለፈው ዓርብ ሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም. በመከላከያ ሠራዊትና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ግጭት ተከስቶ እንደነበር፣ ይህንንም ተከትሎ...

ሰነድ አልባ ተከፋይና ተሰብሳቢ ሒሳቦች እንዲሰረዙለት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጥያቄ አቀረበ

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በ2012 ዓ.ም. የበጀት ግኝት የሚመረምር ኮሚቴ በማቋቋምና ሒሳቡን በማጥራት፣ ሰነድ አልባ የሆኑ ተከፋይና ተሰብሳቢ ሒሳቦች ከመዝገብ እንዲሰረዙለት፣ ለገንዘብ ሚኒስቴር ጥያቄ ማቅረቡን...

Popular