Saturday, December 2, 2023

Author Name

ተመስገን ተጋፋው

Total Articles by the Author

363 ARTICLE

‹‹የውጭ ምንዛሪ እጥረት ሥራችን ላይ እንቅፋት ፈጥሮብናል›› አቶ ያዕቆብ ወልደ ሥላሴ፣ የሮያል ፎም ስፕሪንግ ፍራሽና የፕላስቲክ ውጤቶች ማምረቻ የኦፕሬሽን ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ

የኢትዮጵያ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ወደ ተሻለ ደረጃ ከፍ እንዲል በኢንቨስትመንት ዘርፉ የተሰማሩ ተቋሞችን መደገፍ የግድ እንደሚል ይታመናል፡፡ መንግሥት ሊያደርግ ከሚችለው ድጋፍ አንዱ ደግሞ የውጭ...

‹‹የተሻለ ዕርዳታ ለማግኘት የተጎጂዎችን ቁጥር የሚያጋንኑ ክልሎች አሉ›› የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን

በአገር አቀፍ ደረጃ በድርቅ፣ በጎርፍና በግጭት ምክንያት የተፈናቀሉ ሰዎች ትኩረት እንዲያገኙና የተሻለ ድጋፍ እንዲኖራቸው፣ ክልሎች የተጎጂዎችን ቁጥር በማጋነን እንደሚያቀርቡ የኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር...

ሥጋት ያስቀራል ተብሎ የሚታሰበው የጫኝና አውራጅ መመርያ

በአዲስ አበባ ከተማ በሕገወጥ መልኩ በመደራጀት ማኅበረሰቡ ላይ እንግልትና ዘረፋ የሚፈጽሙ ጫኝና አውራጆች መኖራቸው በተደጋጋሚ ሲነገር ቆይቷል፡፡ በተለይ የጋራ መኖርያ ቤቶች፣ ሪልስቴቶችና የማኅበር ቤቶች...

የፈጠራ ሥራዎች ‹‹ከሐሳብ እስከ ትግበራ›› የሚገለጹበት ኤክስፖ

በኢትዮጵያ በተለይም በትምህርት ቤቶች የተለያዩ የፈጠራ ሥራዎችን የሚሠሩ ታዳጊ ወጣቶች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱ በተደጋጋሚ ይነገራል፡፡ የእነዚህን ወጣቶች የፈጠራ ሥራዎች ወደ ምርትና...

በኢትዮጵያ በሚጥል በሽታ የሚሰቃዩ ሕሙማን ትኩረት እየተሰጣቸው አይደለም ተባለ

በኢትዮጵያ በሚጥል በሽታ የሚሰቃዩ ሕሙማን አስፈላጊውን የሕክምና አገልግሎት እያገኙ እንዳልሆነና ችግሩም በተለያዩ የሕክምና ተቋማት ውስጥ እንዲታይ፣ የተሻለ ሕይወት በሚጥል በሽታ ለሚሰቃዩ ሰዎች በኢትዮጵያ የበጎ...

ሐሳብ አመንጪዎች የሚመሩበት የሕግ ማዕቀፍ እንዲኖር ተጠየቀ

በኢትዮጵያ ሐሳብ አመንጪ ባለሙያዎች ውስን መሆናቸው ተገልጿል በኢትዮጵያ ምክረ ሐሳብ አመንጪ ተቋማትና ግለሰቦች ራሳቸው የሚተዳደሩበት የሕግ ማዕቀፍ እንዲኖራቸው ጥያቄ ቀረበ፡፡ ጥቄያው የቀረበው ፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ...

የነዳጅ ኩፖንንና ሦስተኛ ወገን ኢንሹራንስን ዲጂታል ማድረግ የሚያስችል አሠራር ይፋ ተደረገ

ኢትዮ ቴሌኮም የነዳጅ ኩፖን ሽያጭ አገልግሎት አሠራርን ወደ ወረቀት አልባ ለመቀየርና የሦስተኛ ወገን የመድኅን አገልግሎት ክፍያን በዲጂታል የታገዘ ለማድረግ የሚያስችል አሠራር ይፋ ማደረጉን አስታወቀ፡፡ ኢትዮ...

ሴቶች ራስን በራስ የሚረዱበት ‹‹የራስ አገዝ ቡድን››

በዓለም በተለይ ሴቶችን በዘላቂነት ከድህነት ለማውጣት ጥቅም ላይ ከሚውሉ ሥልቶች መካከል የ‹‹ሴቶች ራስ አገዝ›› አሠራር ሥርዓት አንዱ ነው፡፡ አሠራሩም ትኩረት የሚያደርገው በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ...

በብሔራዊ ፈተና ከወደቁ ተማሪዎች አገር ቀያሪ ሐሳብ ያላቸው በርካታ ልጆች እንደሚኖሩ ተገለጸ

የአሥራ ሁለተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው የወደቁ ልጆች ወድቀው ቀሩ ማለት እንዳልሆነና ከወደቁት ውስጥ አገር ቀያሪ ሐሳብ ያላቸው በርካታ ተማሪዎች እንደሚኖሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ...

የጥገና ሥራዎች መፍትሔ ያልሰጧቸው የአዲስ አበባ መንገዶች

በአዲስ አበባ ከተማ በየቦታው የሚታየው የመንገድ መጎዳት በርካታ አሽከርካሪዎችን ችግር ውስጥ መክተቱ በተደጋጋሚ ይነገራል፡፡ በከተማዋ ተጀምረው ያላላቁ፣ በየቦታው ተቆፋፍረው የቀሩና ብዙም አገልግሎት ሳይሰጡ ተቦርቡረው...

Popular