Thursday, November 30, 2023

Author Name

ታደሰ ገብረማርያም

Total Articles by the Author

787 ARTICLE

ለጨቅላ ሕፃናት ሕክምና ማዕከላት ከ24 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚያወጡ መሣሪያዎች መሟላታቸው ተገለጸ

በተለያዩ አካባቢዎች በሚገኙና በተመረጡ 80 የመንግሥት ሆስፒታሎች ውስጥ በቅርቡ ለተቋቋሙ የሦስተኛ ደረጃ የጽኑ ጨቅላ ሕፃናት ሕክምና ማዕከላት፣ 24.2 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ ዘመናዊ የሕክምና መገልገያ...

‹‹የሙዚቃ ትምህርት ቤት ለመክፈት የገጠመኝ ፈተና ተስፋ አያስቆርጠኝም›› ሙዚቀኛ ሳሙኤል ይርጋ

ሙዚቀኛ ሳሙኤል ይርጋ ተወልዶ ያደገው፣ የመጀመርያና የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ያጠናቀቀው አዲስ አበባ ሲሆን፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቅዱስ ያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት በፒያኖ ሜጀር...

ከዓለም አቀፍ ደረጃ በታች የሆነው የአዲስ አበባ የአየር ጥራት

በዓለም አቀፍ ደረጃ መሥፈርት መሠረት የአንድ ከተማ የአየር ጥራት ደረጃ ከአምስት ሚክሮ ግራም ፐር ሜትር ኪዩብ መብለጥ የለበትም፡፡ ከተጠቀሰው ደረጃ በላይ ሆኖ ከተገኘ ግን...

በወባ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ከዕጥፍ በላይ ጨመረ 

ከሦስት ሚሊዮን በላይ ሰዎች በወባ ተይዘዋል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 3.3 ሚሊዮን የወባ በሽተኞች መለየታቸውን፣ ይህም በ2014 በጀት ዓመት ተመዝግቦ ከነበረው 1.6 ሚሊዮን ከዕጥፍ በላይ መጨመሩን...

‹‹ለአዕምሮ ሕሙማን አስተማማኝ የመድኃኒት አቅርቦት እንዲኖር እንፈልጋለን››

ወ/ሮ እሌኒ ምሥጋናው ተወልደው ያደጉትና የመጀመርያና ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተከታተሉት በአዲስ አበባ ነው፡፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚክስ የመጀመርያ፣ በሶሲዮሎጂ የማስተርስ ዲግሪያቸውን ሠርተዋል፡፡ በሥራ...

በፈጠራ ሥራ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ 16 ወጣቶች ዕውቅና ተሰጠ

በአገር አቀፍ ደረጃ የሳይንስና ኢንጂነሪንግ ውድድር ሊካሄድ ነው በአዲስ አበባ ከሚገኙ አሥር የመንግሥትና የግል ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች መካከል የፈጠራ ሥራ ዝንባሌ ላላቸውና...

አብዛኞች ዘግይተው የሚደርሱበት የጡት ካንሰር

በጡት ላይ የሚገኝ እብጠት፣ ደም የቀላቀለ ፈሳሽ ከጡት መውጣት፣ የጡት ቆዳ ወደ ውስጥ መሰርጎድ፣ የጡት ጫፍ ወደ ውስጥ መግባት፣ የጡት ቆዳ ቀለም ወደ ቀይነት...

አከርካሪ አጥንትና ፈተናው

የአከርካሪ አጥንት ሰዎች ቆመው እጃቸውን ወደ ላይ እንዲዘረጉ የሚያስችላቸው እንኳ ቢሆንም፣ ለሁልጊዜ የሚቆየውን የጀርባ ሕመምንም ይዞ ይመጣል፡፡ የጀርባ ሕመም ሸክሙ አስደንጋጭ ነው፡፡ በዓለም አቀፍ...

የአዕምሮ ጤና ከሰብዓዊ መብት አንፃር እንዴት ይታያል?

የአዕምሮ ጤና እጅግ ትኩረት ካልተሰጣቸው የማኅበረሰብ ጤና አገልግሎቶች አንዱ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት በዓለም አንድ ቢሊዮን የሚጠጉ ሰዎች የአዕምሮ መቃወስ ችግር ያጋጠማቸው ሲሆን፣ ሦስት...

የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶች ጤና አጠባበቅ ዳርቻው

ወጣትነት አዕምሮ በመብሰል ላይ የሚገኝበት፣ የአካል ዕድገት በፍጥነት የሚዳብርበት፣ ለማኅበራዊ ኑሮ የሥራ ድርሻ የሚያበቃ ትምህርትና ልምድ የሚቀሰምበት የሽግግር ወቅት ነው፡፡ በመሆኑ የተለየ ትኩረት፣ ክትትልና...

Popular