Wednesday, December 6, 2023

Author Name

ሲሳይ ሳህሉ

Total Articles by the Author

745 ARTICLE

ሕገወጥ የመሬት ወረራን ለመከላከል የድሮን ቴክኖሎጂ መጠቀም ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ

በመሬት ጉዳይ በታችኛው የመንግሥት መዋቅር መደማመጥ የለም ተብሏል ሕገወጥ የመሬት ወረራንና ግንባታን ይከላከላል የተባለውን የድሮን ቴክኖሎጂ በተያዘው ዓመት ሥራ ላይ ለማዋል መታቀዱን፣ የከተማና መሠረተ ልማት...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በባህር በር ጉዳይ ግጭት እንዳይከሰት እንነጋገር ሲሉ ጥሪ አቀረቡ

ከቅርብ ወራት ወዲህ በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል ተነስቶ አጀንዳ የሆነውን የባህር በር ጉዳይ ከጎረቤት አገሮች ጋር ግጭት እንዳይከሰት መነጋገር ያስፈልጋል ሲሉ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ...

‹‹አሁን በሚደረጉ ግራና ቀኝ ትግሎች መንግሥትን ማሸነፍ ከባድ ነው›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)

በዶላር ከመገዳደል በሐሳብ መገዳደር ይሻላል ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አሁን እየተደረጉ ባሉ ግራና ቀኝ ትግሎች መንግሥትን ማሸነፍ ይከብዳል አሉ፡፡ ዓብይ (ዶ/ር) እንዳሉት ከቀዝቃዛው ጦርነት...

የገጠር መሬት በማስያዝ ብድር ማግኘት የሚያስችል ድንጋጌ የተካተተበት ረቂቅ ሕግ ለፓርላማ ቀረበ

ክልሎች የገጠር መሬትን የሚያስተዳድር ተቋም እንዲያቋቁሙ ያስገድዳል ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተመራው የገጠር መሬት አስተዳደር አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ፣ የመሬት ይዞታን በማስያዝ ብድር ለማግኘት የሚያስችል ድንጋጌ...

ታጣቂዎች ያለ ምክንያት ጫካ እንደማይገቡ የአገራዊ ምክክር ዋና ኮሚሽነር ተናገሩ

መንግሥት ሆደ ሰፊ በመሆን ታጣቂዎችም ትጥቃቸውን በመፍታት መነጋገር ይችላሉ ተብሏል የአገራዊ ምክክር ኮሚሽነር መስፍን አራዓያ (ፕሮፌሰር) ታጣቂዎች ያለምክንያት ጫካ እንደማይገቡ ጠቅሰው የሰው ደም ሳይፈስ፣ አጀንዳዎች...

የኮንስትራክሽን ባለሙያዎች ምዘና ሊጀመር ነው

ከተገነቡ አጠቃላይ ቤቶች 75 በመቶ የሚሆኑት ከደረጃ በታች ናቸው ተብሏል በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ ውስጥ ላሉ ባለሙያዎች የብቃት ምዘና እንደሚጀመር ተገለጸ፡፡ በዘርፉ ብቃት ሳይኖራቸው፣ አቅማቸው ሳይረጋገጥና ማረጋገጫ...

በግብርና ሚኒስቴር ለከፍተኛ ሙስና ተጋላጭ የሚዳርጉ አሠራሮች መኖራቸው ተነገረ

የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በግብርና ሚኒስቴርና በሥሩ በሚገኙ ዘጠኝ ተጠሪ ተቋማት ውስጥ ለሙስና ተጋላጭ ያላቸውን አሠራሮችና ዘርፎች በሚመለከት ባደረገው የዳሰሳ ጥናት፣ ሚኒስቴሩ ለከፍተኛ...

‹‹ከሦስት የወለጋ ዞኖች ለተፈናቀሉ ዜጎች ለሦስት ዓመታት ከመንግሥትም ሆነ ከለጋሽ ድርጅቶች ምንም ዓይነት ዕርዳታ አልቀረበም›› የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ፣ ምሥራቅ ወለጋና ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞኖችና በተለያዩ አካባቢዎች በግጭት ለተፈናቀሉ ዜጎች ላለፉት ሦስት ዓመታት በመንግሥትም ሆነ በለጋሽ ድርጅቶች ምንም ዓይነት...

የፖለቲካ ጫና ያመዘነበት የሲቪል ሰርቪስ ዘርፍ የሚጠበቅበትን ሚና መወጣት ተስኖታል ተባለ

በኢትዮጵያ የመንግሥት አገልግሎት የሚሰጠው የሲቪል ሰርቪስ ቁመና ከብቃትና ከችሎታ ይልቅ ለፖለቲካ ሥርዓት አቀንቃኝ መሆንና ብሔር ተኮር ጉዳዮች ላይ መጠመድ፣ ሕዝብ የሚጠብቀውን አግልግሎት እንዳያገኝ ማድረጉ...

‹‹ኢሰመኮ ላይ የቀረበው ውንጃላ የመብት ጥሰትን የሚያባብስና ተበዳዮችን ፍትሕ የሚነፍግ ነው›› የመብት ተቆርቋሪዎች

የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ሰሞኑን ያወጣው ሪፖርት በትክክለኛ መረጃ ላይ ያልተመሠረተና ሚዛናዊነት የጎደለው ነው በሚል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት የሰጠው መግለጫ፣ የሰብዓዊ መብት ጥሰትን...

Popular