Wednesday, September 27, 2023

Author Name

ሲሳይ ሳህሉ

Total Articles by the Author

702 ARTICLE

በቀይ ባህር ፖለቲካ ላይ በመከረው የመጀመሪያ ጉባዔ ለዲፕሎማቲክና ለትብብር አማራጮች ትኩረት እንዲሰጥ ጥሪ ቀረበ

ሰሞኑን በአዲስ አበባ ለመጀመርያ ጊዜ በቀይ ባህር ቀጣና የፀጥታ እንቅስቃሴ ላይ በመከረው ጉባዔ፣ ኢትዮጵያ የወደብ ጥያቄዋን በዲፕሎማቲክ አማራጮችና በትብብር ማዕቀፎች ላይ ትኩረት እንድታደርግ ጥሪ...

በኢትዮጵያ ለአራት ወራት ዕርዳታ ያልቀረበላቸው ከአንድ ሚሊዮን በላይ ስደተኞች ሕይወት አደጋ ላይ መሆኑ ተነገረ

የደቡበ ሱዳን ስደተኞች እየሞቱ መሆናቸው ተገልጿል ኢትዮጵያ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች አስጠልላቸው የሚገኙ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ስደተኞች የዕርዳታ እህል በመቋረጡ፣ ሕይወታቸው አደጋ ላይ መሆኑንና ለአገርም የደኅንነት...

በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የተኩስ ልውውጥ መቀጠሉን ነዋሪዎች ተናገሩ

በአማራ ክልል በተለይም በጎጃም፣ በሰሜን ወሎ፣ በሸዋና ኦሮሚያ ዞን አካባቢዎች በአገር መከላከያ ሠራዊትና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚደረገው የተኩስ ልውውጥ መቀጠሉን፣ ሪፖርተር ያነጋገራቸው ነዋሪዎች አስረድተዋል፡፡ በሰሜን...

የጎዳና ተዳዳሪዎችን በግዳጅ ማቆያ ማስገባት በአስቸኳይ እንዲቆምና የፖሊሲ ምላሽ እንዲሰጥ ኢሰመኮ አሳሰበ

በማቆያ ማዕከሉ የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን ኮሚሽኑ አስታውቋል የጎዳና ተዳዳሪዎችን በግዳጅ ማቆያ ማዕከላት እንዲገቡ የማድረግ ተግባር በአፋጣኝ እንዲቆምና ለዚሁ ለችግር ዘለቄታዊና ሁሉን አቀፍ የፖሊሲ ምላሽ...

የአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል የመጀመሪያ ምዕራፍ ተጠናቆ ከወራት በኋላ ሥራ እንደሚጀምር ተነገረ

የግንባታው አጠቃላይ ወጪ እስከ ስድስት ቢሊዮን ብር ሊጠይቅ ይችላል ተብሏል ከተጀመረ ዓመታትን ያስቆጠረውና በሦስት ዙር የሚገነባው የአዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል፣ በመጪዎቹ አምስት...

ለደቡብ ምዕራብ ክልል በ9.6 ቢሊዮን ብር የሚተገበር የግብርና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ይፋ ተደረገ

የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ለአዲሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል፣ በ9.6 ቢሊዮን ብር የሚተገበር የአሥር ዓመት የግብርና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ ኢንስቲትዩቱ ከግብርና ሚኒስቴርና ከክልሉ ጋር...

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አፈጻጸምና የሚነሱ ጉዳዮች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ወደ ሥልጣን ከመጡ ወዲህ፣ በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ወጥቶ እንደ አስፈላጊነቱ በአገር አቀፍ ደረጃ የተተገበሩ አዋጆች ሁለት ናቸው፡፡ የመጀመርያው በሰሜን...

የሕዝቡ የምሬት ምንጭ የሆኑ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ጥያቄዎች ቀጣይ ዕጣ ፈንታ

በአዲስ ዘመን አዲስ ተስፋ ሰንቆ በአዲስ ዕቅድ ሥራን ለመጀመር በግለሰብ ደረጃም ይሁን በተቋማት ዘንድ የተለመደ አሠራር ነው፡፡ ትናንት መስከረም 1 ቀን 2016 ዓ.ም. በኢትዮጵያውያን ዘንድ...

የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች መንግሥት የዘፈቀደ እስር መቀጠሉን አስታወቁ

መንግሥት በተለመደና በተሳሳቱ መንገዶች ጋዜጠኞችንና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችን በጅምላና በዘፈቀደ ማሰር መቀጠሉን፣ አገር በቀል የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች አስታወቁ፡፡ በተደጋጋሚ የምርመራ ጊዜ በመጠየቅ ለተራዘመ የቅድመ...

‹‹ፍትሕ ቢኖር ኖሮ የታችኛው ተፋሰስ አገሮች የህዳሴ ግድብ ግንባታን ወጪ መጋራት ነበረባቸው›› የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

በታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሳቢያ ከኢትዮጵያ ጋር እሰጥ አገባ ውስጥ የገቡት የታችኛው ተፋሰስ አገሮች ማለትም ግብፅና ሱዳን፣ ‹‹ፍትሕ ቢኖር ኖሮ የህዳሴ ግድቡን የግንባታ ወጪ...

Popular