Monday, December 11, 2023

Author Name

ሰላማዊት መንገሻ

Total Articles by the Author

83 ARTICLE

‹‹ሠራተኛ ስቀጥር ካለመሠልጠናቸውም በላይ ስንት ይከፈለኛል ብለው ሲጠይቁ እደነግጥ ነበር›› ወ/ሮ ቅድስት ጌታቸው፣ የሶጋ ትሬዲንግና ፖላር ፕላስ ኤክሰለንስ ሀብ መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ

በኢትዮጵያ የሚገኙ ቀጣሪ ድርጅቶች የሚፈልጉት የሠለጠነ የሰው ኃይልና የሥራ ፈላጊው ብቃት በብዛት አይጣጣምም፡፡ በዚህም ቀጣሪዎች ብቁ የሰው ኃይል አለማግኘታቸውን፣ ሠራተኞችም የሚፈልጉትን የሥራ ዓይነት አጥተው...

ለማዳበሪያ ግዥ 930 ሚሊዮን ዶላር መፈቀዱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ

ለ2016/17 ዓ.ም. የምርት ዘመን የማዳበሪያ ግዥ 930 ሚሊዮን ዶላር መፈቀዱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለማዳበሪያ ግዥ የተፈቀደው 930 ሚሊዮን ዶላር (71.4 ቢሊዮን ብር) በመሆኑ በዕቅድ ከተያዘው...

የቢጂአይ ኢትዮጵያ የፋብሪካ ሠራተኞች የሥራ ማቆም አድማ አደረጉ

በቢጂአይ ኢትዮጵያ ፋብሪካ ውስጥ የሚሠሩ ሠራተኞች፣ ማክሰኞ ኅዳር 18 ቀን 2016 ዓ.ም. ከማለዳ ጀምሮ እስከ አመሻሽ ድረስ የሥራ ማቆም አድማ በማድረግ ተቃውሞ አሰሙ፡፡ ሠራተኞቹ የሥራ...

የፈረንሣዩ ኦሬንጅ ከኢትዮ ቴሌኮም የ45 በመቶ ድርሻ ግዥ የጨረታ ሒደት ራሱን አገለለ

ግዙፉ የፈረንሣይ የቴሌኮም ድርጅት ኦሬንጅ ሊሳተፍበት ከነበረው የኢትዮ ቴሌኮም 45 በመቶ ድርሻ ግዥ የጨረታ ሒደት ራሱን ማግለሉን አስታወቀ፡፡ ኦሬንጅ በኢትዮጵያ ያለው የገበያ ሁኔታ ከድርጅቱ የቢዝነስ...

ለገበያ የሚቀርበው ማንጎ በተባይ የተጠቃ መሆኑን ተመራማሪዎች አስታወቁ

በአሁኑ ወቅት በመላው ኢትዮጵያ ለገበያ እየቀረበ ያለው ማንጎ በተባይ የተጠቃ መሆኑን ተመራማሪዎች አስታወቁ፡፡ ከህንድ በመጣ ችግኝ ለመጀመሪያ ጊዜ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን የተከሰተው የነጭ...

‹‹ከጨረታ በስተጀርባ ያሉ ድርድሮችን ለማስቀረት ጥረት እያደረግን ነው›› ሱሌማን ደደፎ (አምባሳደር)፣ የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ (የቀድሞ ሜቴክ) ዋና ሥራ አስፈጻሚ

ሱሌማን ደደፎ (አምባሳደር) በተባበሩት ዓረብ ኤሜሬትስ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሆነው ሲያገለግሉ ከቆዩ በኋላ፣ ከጥር 8 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የቦርድ...

በ30 ሚሊዮን ዶላር የተገነባው የመረጃ ቋት ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ

በ30 ሚሊዮን ዶላር በአይሲቲ ፓርክ ውስጥ የተገነባው የመረጃ ቋት ማዕከል (Data Center) አገልግሎት መስጠት መጀመሩን፣ ራክሲዮ ኢትዮጵያ የተሰኘ ተቋም አስታወቀ፡፡ ራክሲዮ የዳታና የደረጃ ሦስት አገልግሎት...

በቀድሞው ሜቴክ ላይ በተደረገ የኦዲት ምርመራ 65 ቢሊዮን ብር የት እንደደረሰ አለመታወቁ ተገለጸ

በቀድሞ አጠራሩ የኢትዮጵያ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) በአዲሱ አወቃቀር ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ላይ የሒሳብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን ባደረገው የሒሳብ ኦዲት ምርመራ፣ 65 ቢሊዮን...

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ 50 በመቶ ገቢው ከኢንተርኔት አገልግሎት መሆኑ ተገለጸ

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ 50 በመቶ ያህሉን ገቢ የሚያገኘው፣ ለደንበኞቹ ከሚሰጠው የኢንተርኔት አገልግሎት መሆኑን አስታወቀ፡፡ ኩባንያው ስለገቢው የገለጸው፣ በጂኤስኤም፣ በኤምፔሳና በኢንተርኔት አገልግሎቶቹ ላይ ትልቅ ሥራ እያከናወነ እንደሆነ...

የኅብረት ሥራ ማኅበራትን ማዋሃድና ማፍረስ የሚያስችል ሰነድ እየተዘጋጀ መሆኑ ተነገረ

የማኅበራቱን ባንክ ለማቋቋም ፖሊሲ እንዲዘጋጅ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቅጣጫ ሰጥተዋል ተብሏል የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን በአግባቡ ሥራቸውን ያከናወኑ የኅብረት ሥራ ማኅበራትን ማዋሃድና ማፍረስ የሚያስችለውን ሰነድ እያዘጋጀ...

Popular