Saturday, December 2, 2023

Author Name

ሳሙኤል ቦጋለ

Total Articles by the Author

176 ARTICLE

በኤክሳይስ ታክስ አተገባበር መፍትሔ ላላገኙ ተሽከርካሪዎች እንደገና ጨረታ መውጣቱ ቅሬታ አስነሳ

የጉምሩክ ኮሚሽን ሁሉንም ሕጋዊ መንገዶች ተከትሎ ጨረታውን ማውጣቱን አስታውቋል በ2012 ዓ.ም. የወጣው የኤክሳይስ ታክስ ተግባራዊ በሚደረግበት ወቅት ውዝግብ አስነስተው ከነበሩት 297 ተሽከርካሪዎች ውስጥ አብዛኞቹ በጉምሩክ...

ሙሉ ለሙሉ ለቆጠቡ የ40/60 ኮንዶሚየኒየም ተመዝጋቢዎች የተወሰነው ፍርድ በፌዴሬሽን ምክር ቤት ተሻረ

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ሙሉ ለሙሉ ለቆጠቡ የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ተመዝጋቢዎች ወስኖ የነበረው ፍርድ፣ በፌዴሬሽን ምክር ቤት የሕገ መንግሥት ጉዳዮች...

በወሊድ ምክንያት ከ15 ቀናት በላይ የምትቀር ተማሪ የዓመቱን ትምህርት እንደማትጨርስ የሚደነግግ መመርያ ተረቀቀ

በሦስት የክፍል እርከኖች ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ዓመቱ ሳያልቅ ወደ ቀጣይ ክፍል እንዲዘዋወሩ ተደንግጓል የትምህርት ሚኒስቴር ያዘጋጀው የአጠቃላይ ትምህርት ተማሪዎች ምዘናና የክፍል ዝውውር ረቂቅ መመርያ፣...

የአፍሪካ ትልልቅ ከተሞች የግሉን ዘርፍ በውኃ ልማት የሚያሳትፉበት ሁኔታ ላይ ተመከረ

ትልልቅና በርካታ ሕዝብ የሚኖርባቸው የአፍሪካ ከተሞች ያሏቸው የውኃ ልማት ተቋማት፣ አደረጃጀታቸውን ጠንካራ ለማድረግና የሚሰጡትን አገልግሎት ከበቂ የታሪፍ ክፍያ ጋር ለማሻሻል የግሉን ዘርፍ በሚያሳትፉበት ላይ...

የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን በነዳጅ ማደያዎች ላይ ጥሎት የነበረውን ዕግድ በመጨረሻ ማስጠንቀቂያ አነሳ

የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ ለአንድ ወር ከነዳጅ ሥርጭት ውጪ እንዲሆኑ ዕግድ ጥሎባቸው የነበሩ 40 ማደያዎችን፣ ዕገዳውን በማንሳት በመጨረሻ ማስጠንቀቂያ የነዳጅ ሥምሪት አገልግሎት...

ዕውቅና ላልተሰጣቸው አገልግሎቶች ማስታወቂያ የሚያስነግሩ ድርጅቶች ዕውቅና ያገኙበትን አገልግሎት ይነጠቃሉ ተባለ

አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ዕውቅናና የጥራት ማረጋገጫ ባላገኙባቸው አገልግሎቶች፣ ዕውቅናውን እንዳገኙ አስመስለው ማስታወቂያ እያስነገሩባቸው በመሆኑ፣ ከዚህ ድርጊታቸው ካልታቀቡ፣ ዕውቅና ያገኙበት አገልግሎት እንደሚነጠቅ የጥራት መሠረተ ልማት...

ኢንሳ በሳይበር ደኅንነት ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራሞች ባዘጋጅም ትኩረት አልተሰጣቸውም አለ

አብዛኛው ማኅበረሰብ የሳይበር ደኅንነት ዕውቀቱ ዝቅተኛ ነው ተባለ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር (ኢንሳ) በተለያዩ ጊዜያት የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራሞች ቢያካሂድም፣ በተገልጋዮች ዘንድ ትኩረት እንዳልተሰጠው የአስተዳደሩ ኃላፊዎች...

አልባሳት አምራቾች ጥራትና ዋጋን በማስተካከል ለአገር ውስጥ ገበያ ማቅረብ እንዳለባቸው ተገለጸ

በርካታ ላኪዎች የሚሳተፉበት የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት የንግድ ትርዒት ሊካሄድ ነው በኢትዮጵያ የሚገኙ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ አምራቾች የምርቶቻቸውን ጥራት፣ ዋጋና አቅርቦት አስተካክለው ለአገር ውስጥ ገበያ ማቅረብ...

የአክሲዮን ማኅበራት አደራጆች የሚሰበስቡት የማደራጃ ወጪ ከአራት በመቶ እንዳይበልጥ ሊደረግ ነው

የአክሲዮን ማኅበራትን የሚያደራጁ ግለሰቦች (Promoters) አክሲዮኖችን ከሚገዙ ሰዎች የሚሰበስቡት የማደራጃ ወጪ፣ ከሚሰበሰበው የገንዘብ መጠን ከአራት በመቶ መብለጥ እንደሌለበት ሊደነገግ ነው፡፡ በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ተዘጋጅቶ...

ቻይና የኢትዮጵያን ሉዓላዊነትና ደኅንነት ለማስጠበቅ ድጋፍ እንደምታደርግ ተገለጸ

ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷን፣ ደኅንነቷንና የልማት ፍላጎቷን ለማስጠበቅ በምታደርገው ሒደት፣ ቻይና ድጋፏን እንደምታደርግ የቻይና ባለሥልጣናት አስታወቁ፡፡ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን ሰኞ ጥቅምት 12 ቀን 2016 ዓ.ም....

Popular