Tuesday, March 28, 2023

Author Name

ሳምሶን ብርሃኔ

Total Articles by the Author

34 ARTICLE

ግራ አጋቢው የኤሌክትሪክ መኪና ጉዳይ

በያዝነው ዓመት መጀመሪያ በወርኃ ጥቅምት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ 39 ለሚሆኑ ምርቶች ሌተር ኦፍ ክሬዲት እንዳይከፈት ሲያግድ፣ ከታገዱት ምርቶች መካከል ተሽከርካሪዎች ይገኙበታል። በወቅቱ ውሳኔው ለመንግሥት...

ቻይና ኢትዮጵያን ጨምሮ ለአፍሪካ የምታደርገው ድጋፍ ግልጽነት እንደሚጎድለው ተገለጸ

የአፍሪካ አገሮች የቻይናን ብድር ሥልጣናቸው ለማቆየት እየተጠቀሙበት ነው ተባለ ቻይና ለኢትዮጵያና ለሌሎች የአፍሪካ አገሮች የምታደርገው ድጋፍ ግልጽነት እንደሚጎድለው በዘርፉ ጥናት ያደረጉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ በፎረም ፎር ሶሻል...

የብርን አቅም ከውጭ የመገበያያ ገንዘቦች አኳያ የማዳከም ጉዳይ አከራካሪነቱ ቀጥሏል

ባለሙያዎች ብርን ማዳከም ይዞት ሊመጣ የሚችለው መዘዝ ከፍተኛ ነው ይላሉ በሳምሶን ብርሃኔ የብርን አቅም ከዶላርና ከሌሎች የውጭ መገበያያ ገንዘቦች አኳያ የማዳከም  ተገቢነት ባለሙያዎችን ማከራከሩን ቀጥሏል፡፡ እንደ ዓለም...

‹‹የዋጋ ግሽበትን በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ነጠላ አኃዝ መመለስ አይቻልም›› የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለረዥም ጊዜ ሲከተለው የነበረውን የዋጋ ግሽበትን ወደ ነጠላ አኃዝ ለመመለስ የሚደረገው ጥረት የመሳካቱ ዕድል እየተመናመነ በመምጣቱ፣ የመንግሥትን ዕቅድ በድጋሚ ለመከለስ መገደዱ...

ከዩክሬን ወደ ኢትዮጵያ ሊላክ በነበረ 40 ሺሕ ቶን ስንዴ ላይ ዕግድ ተጣለ

12 መርከቦች ‹‹ብላክ ሲ››ን ማለፍ አይችሉም ተብሏል በሩሲያና በዩክሬን መካከል ያለው ጦርነት በድጋሚ በማገርሸቱ ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ የነበረ 40 ሺሕ ቶን ስንዴ የያዘ መርከብ ‹‹ብላክ...

አዲሱ የኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት በዓመት አምስት ቢሊየን ብር ወጪ ይቀንሳል ተባለ

በአዲሱ አዋጅ መሠረት የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ይተገበራሉ በሳምሶን ብርሃኔ በተያዘው በጀት ዓመት በ73 ተቋማት እየተተገበረ የሚገኘው የኤሌክትሮኒክ የመንግሥት ግዥ ሥርዓት፣ በዚህ ዓመት ብቻ አምስት ቢሊየን...

የራይድ ታክሲ አገልግሎት ታሪፍ በመንግሥት የማይተመን ከሆነ የነዳጅ ድጎማ ተጠቃሚ አይሆኑም

ድጎማው ሲነሳ ነዳጅ በሊትር ከ60 ብር ሊያልፍ ይችላል ተብሏል በተለምዶ ራይድ ወይም የሳሎን ታክሲ አገልግሎት ሰጪዎች የሚያስከፍሉት ታሪፍ በመንግሥት የማይወሰን ከሆነ የነዳጅ ድጎማ ተጠቃሚ እንደማይሆኑ...

ለአፍሪካ ነፃ ንግድ ስምምነት 345 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ የጭነት ተሽከርካሪዎች ያስፈልጋሉ ተባለ

የአፍሪካ ነፃ ንግድ ስምምነትን በሥራ ላይ ለማዋል 345 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ የጭነት ተሽከርካሪዎች መገዛት እንዳለባቸው ተጠቆመ።

የወተት ፋብሪካዎች በፋይናንስ እጥረትና በኢመደበኛ ንግድ ምክንያት አደጋ ውስጥ ወድቀናል አሉ

ባለፉት አምስት ዓመታት የሊዝ ፋይናንስ አቅርቦት በመስፋፋቱ ምክንያት፣ አዳዲስ የወተት ፋብሪካዎች በከፍተኛ ቁጥር ጨምሮ ከ30 በላይ ቢደርሱም፣ ለዓመታት የነበሩ ችግሮች ባለመፈታታቸው ድርጅቶቹን እየተፈታተነ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።

ዓለም አቀፍ መንገደኞች በሻንጣ የሚያስገቧቸው ዕቃዎች ላይ ክልከላ መጣሉ እያወዛገበ ነው

ካለፈው ቅዳሜ ኅዳር 25 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገው፣ ተመላላሽ ነጋዴዎች ያለ ምንም ቀረጥ የግል መገልገያ ዕቃዎች ማስገባትን የሚከለክለው አዲሱ አሠራር ማወዛገቡን ቀጥሏል።

Popular

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

ጉራጌን በክላስተር ለመጨፍለቅ የሚደረገውን ጥረት እንደሚቃወም ጎጎት ፓርቲ አስታወቀ

ለጉራጌ ሕዝብ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች መከበር እንደሚታገል የሚናገረው አዲሱ...

‹‹ኢኮኖሚው ላይ የሚታዩ ውጫዊ ጫናዎችን ለመቀልበስ የፖሊሲ ሪፎርሞች ያስፈልጋሉ›› ዓለም ባንክ

በዓለም ደረጃ ከተፈጠረው የኢኮኖሚ አለመረጋጋት ጋር በተገናኘ፣ በኢትዮጵያ ውጫዊ...

ብሔራዊ ባንክ የፖሊሲ ማሻሻያዎችን ይፋ ሊያደርግ ነው

የፋይናንስ ዘርፉን ለማረጋጋት የሚረዳ ሪፎርም ማጠናቀቁን የገለጸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ...