Wednesday, November 29, 2023

Author Name

ናታን ዳዊት

Total Articles by the Author

428 ARTICLE

መንግሥት ከምርት እጥረት ባሻገር ለዋጋ ንረት ምክንያት የሆኑ ጉዳዮችን ይፈትሽ!

ስለአገራችን የዋጋ ንረት መንስዔ ናቸው ተብለው የሚጠቀሱ ብዙ ምክንያቶችን ሰምተናል፡፡ ሰፋ ያሉ የባለሙያዎች ትንታኔ በተለያዩ መንገዶች ሲሰጡበትም ነበር፡፡ የመንግሥት አካላትም የዋጋ ንረቱ መነሻ ምን...

መንግሥት የልኬት መሣሪያዎችን በማዛባት ሸማቹን የሚበዘብዙ ነጋዴዎችን አደብ ያስይዝ!

ሸማቾችና ተገልጋዮች ተጎጂዎች የሚሆኑባቸው የተለያዩ አጋጣሚዎች አሉ፡፡ ተመሳሳይ ሆነው በተመረቱ ዕቃዎች ወይም ምርቶች ይታለላሉ፡፡ ባዕድ ነገሮች ተቀላቅለውባቸው የሚቀርቡ ምርቶችም በርካታ ናቸው፡፡ ሚዛን የሚያነሱ ጠጣር...

ተገልጋዩን ማኅበረሰብ አስደስተው የማያውቁት የመንግሥት ተቋማት

ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ ከዚህ ቀደም ማኅበረሰቡን በእጅጉ በማማረር ስማቸው ተደጋግሞ የሚጠቀስ ሦስት መንግሥታዊ ተቋማት ነበሩ፡፡ አንዱ ቀድም ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ተብሎ...

የኢትዮጵያ የግብይት ሥርዓትን ለማረም ጠንካራ የሸማቾች ተሟጋች ተቋማትን ማደራጀት ያሻል!

በአሁኑ ወቅት በአገራችን ብቻ ሳይሆን በአብዛኛው የዓለማችን አገሮች የዋጋ ንረት ከፍተኛ ተግዳሮት መሆኑ ይታመናል፡፡  በእያንዳንዱ አገር ያለው የዋጋ ንረት መጠኑና ይዘቱ ይለያይ እንጂ የሸማቾችና የተገልጋዮች...

በየሳምንቱ የሚያዘው የኮንትሮባንድ ምርት የመጨረሻ አድራሻም ሊታወቅ ይገባል!

የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ በእጅጉ እየጎዱ ካሉ ሕገወጥ ድርጊቶች መካከል አንዱ ኮንትሮባንድ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በሕጋዊ መንገድ ወደ ውጭ ልካ ከምታገኛቸው የውጭ ምንዛሪ ይልቅ፣ በሦስትና በአራት እጥፍ...

የ‹‹ወደብ ያስፈልገናል›› ጉዳይን የብልፅግና አጀንዳ አድርጎ መመልከት አይገባም!

የዓለማችንን ሕዝብ ዓይንና ጆሮ የያዘ ቀዳሚ ሰሞናዊ ጉዳይ የእስራኤልና የሐማስ ጦርነት ነው፡፡ ከዚህ ቀደም ከስድስት መቶ ቀናት በላይ የዓለማችን ‹‹ትልልቅ›› የሚባሉ መገናኛ ብዙኃን መሪ...

ፕሬዝዳንቷ ፓርላማውን ሲከፍቱ የሸማችን ልብ ያሞቀ ንግግር ማድረጋቸውን መዝግበናል!

የሁለቱ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤቶች መክፈቻ ፕሮግራም ላይ ንግግር ያደረጉት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ በበጀት ዓመቱ መንግሥት ትኩረት ያደርግባቸዋል ያሏቸውን የተለያዩ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ጠቅሰዋል፡፡ በመንግሥት...

የነዳጅ ዋጋ ለውጥን ተከትሎ የሚስተዋለው የተጋነነ የትራንስፖርት ታሪፍ ሃይ ባይ ያሻዋል!

የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ በኢኮኖሚው ላይ የሚያሳርፋቸው ትልልቅ ተፅዕኖዎች መኖራቸው የሚጠበቅ ነው። የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ በተለይ በምርትና ሸቀጦች ዋጋ ላይ ጭማሪ የሚያስከትል መሆኑም በግልጽ ይታወቃል፡፡...

በዓመት በ2.7 በመቶ የሚጨምረውን የሕዝብ ብዛት ያማከለ ምርታማነት ከሌለ ፍዳችን ይበዛል!

በየዕለት ኑሯችን ሊሻሻሉ ሲገባቸው የማይሻሻሉ ጉዳዮች ሲበራከቱ፣ ‹‹ኧረ ወዴት እየሄድን ነው?››፣ ወይም ደግሞ ከዚህ ከፍ ብሎ፣ ‹‹ይህች አገር ወዴት እየሄደች ነው?›› የሚል ምሬት አዘል...

እንደ ንብረት ታክስ ያሉ ወጪን የሚያስከትሉ አዋጆች ከማኅበረሰብ ጋር ምክክርን ይሻሉ!

የመንግሥትን ገቢ በማሳደግ ረገድ አስተዋጽኦ እንዳላቸው የሚታመኑት የተጨማሪ እሴት ታክስ መሻሻያ አዋጅና የንብረት አዋጅ በዚህ በጀት ዓመት ይፀድቃሉ ተብለው ከሚጠበቁት ውስጥ የሚካተቱ ናቸው፡፡ ከተረቀቁት የተጨማሪ...

Popular