Saturday, December 2, 2023

Author Name

ምሕረት ሞገስ

Total Articles by the Author

721 ARTICLE

ድብልቅልቅ ስሜት የፈጠረው የእስራኤል ሃማስ ተኩስ አቁም ስምምነት

ከወር በላይ ባስቆጠረው የእስራኤል ሃማስ ጦርነት በተለይ ፍልስጤማውያን መከራን ተቀብለዋል፡፡ ጋዛ የደምና የፍርስራሽ ምድር ሆናለች፡፡ እስራኤል በጥቅምት መጀመሪያ ‹‹ድንገተኛ የሮኬት ጥቃት ፈፅሞ 1‚200 ዜጎቼን...

በተፅዕኖ ውስጥ የወደቀውን ቱሪዝም ለማነቃቃት እንቅስቃሴ መጀመሩ ተገለጸ

ቴሌቪዥን ታቢያ ማቋቋም ይገኝበታል በተለያዩ ተፅዕኖዎች ውስጥ የወደቀውን ቱሪዝም ለማነቃቃት የቴሌቪዥን ጣቢያ ማቋቋምን ጨምሮ የተለያዩ ሥራዎችን አጠናክሮ ሊቀጥል መሆኑን የኢትዮጵያ ቱሪዝምና ሆቴል ማርኬት ማኅበር አስታወቀ፡፡ መንግሥት...

እንሰት ከቆጮ እስከ ጣፋጭ ምግቦች

እንሰትን ከ20 ሚሊዮን ሕዝብ በላይ በዋና ምግብነት ይጠቀመዋል፡፡ ነገር ግን 20 ሚሊዮን ሕዝብ የሚመገበው ምግብ አሁንም ድረስ የሚዘጋጀው በእንጨት፣ በአጥንትና በቀርከሃ እየተፋቀ፣ እስከ ሦስት...

ሕዝባቸውን ከቀውስ የታደጉት የላይቤሪያው ፕሬዚዳንት ጆርጅ ዊሃ

የምዕራብ አፍሪካ አገሮች በወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት በወደቁበት ወቅት የፕሬዚዳንት ምርጫ ያደረገችው የቀጣናው አገር ላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ዊሃ፣ ሰላማዊ የሥልጣን ሽግግር በማድረግ ለቀጣናው ተጨማሪ ሥጋት...

የአፍሪካ አገሮች ብድር ያገኙበት የሳዑዲ ዓረቢያና አፍሪካ ጉባዔ

የራሳቸውን ሀብት በአግባቡ መጠቀም ያልቻሉትና ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና የማኅበራዊ መረጋጋቶችን በየአገራቸው ማስረፅ የተሳናቸው የአፍሪካ አገሮች፣ ከምዕራባውያኑ፣ ከምሥራቁና ከመካከለኛው ምሥራቅ ኃያላን አገሮች አየር ንብረት ለውጥን፣ ኢኮኖሚንና...

የሞሪንጋ ሻይ ቅጠልና ዱቄት ደረጃ ወጣላቸው

በዱቄትና በሻይ ቅጠል መልክ ወደ ገበያ እየወጡ የሚገኙ የሞሪንጋ ምርቶችን ምንነትና የምርቱን ባህሪ የተጣጣመ ለማድረግ የሚያስችል ደረጃ ወጣላቸው፡፡ የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩትና የተባበሩት መንግሥታት ኢንዱስትሪ ልማት...

የሰላም ተስፋ ያልታየበት የብሊንከን የዓረብ አገሮች ጉዞ

የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ዓረብ አገሮች አጥብቀው በጠየቁት፣ በእስራኤልና በፍልስጤም መካከል የተጀመውን ጦርነት ማስቆምና የተኩስ አቁም ስምምነት ማድረግ ላይ ከዓረብ አገሮች መሪዎች...

ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ የተዘከሩበት የጥቁሮች ታሪክ ወር

ጥቅምት በእንግሊዝ የጥቁሮች ታሪክ ወር ‹‹ብላክ ሂስትሪ መንዝ›› ተብሎ በብሔራዊ ደረጃ ይከበራል፡፡ በእንግሊዝ ጥቁር ሕዝቦች ያላቸው አስተዋጽኦ በተለያዩ ዝግጅቶች መከበር ከጀመረም ከ30 ዓመታት በላይ...

ፖለቲካን ያላካተተው የሱዳናውያኑ የሰላም ንግግር

በጦርነት እየተናጠ በሚገኝ አገር የሰላም ውይይት ማካሄድ እንዲህ በአንዴ የሚሳካ አይደለም፡፡ በተለይ በአፍሪካ አገሮች ውስጥ የሚነሱ የእርስ በርስ ጦርነቶችን በድርድር መፍታት በጥቂት ወራት የሚሳካ...

‹‹ተማሪዎች የሚማሩበትን ቋንቋ መገንዘባቸውንና መረዳታቸውን ካላረጋገጥን ውድቀቱ የሚቀጥል ይሆናል›› ብርሃኑ አሰፋ (ዶ/ር)፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በተባባሪ ፕሮፌሰር ማዕረግ የኬሚካል ምህንድስና ክፍል...

በአዲሱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ መሠረት ተዘጋጅቷል የተባለው አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ዘንድሮ ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ ተደርጓል፡፡ ከዚህ ቀደምም በሙከራ ፕሮጀክት በተወሰኑ ትምህርት ቤቶችና ክፍሎች፣ ዓምና...

Popular