Tuesday, December 6, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  Author Name

  ሔኖክ ያሬድ

  Total Articles by the Author

  463 ARTICLE

  ‹‹የናይል ዓባይ መንፈስ›› በሜልቦርን

  አውስትራሊያ ስሟ ሲነሳ ቀድሞ የሚመጣው በተለይ በቀደመው ዘመን የባህር ዛፍ ነው፡፡ ለአዲስ አበባ ከተማ የማገዶ ፍጆታ እንጨት የተቸገሩት ዳግማዊ አፄ ምኒልክ (1881-1906) መፍትሔ ያገኙት...

  እሸትና የቀመሳው በዓል

  በአብዛኛው ክፍለ ኢትዮጵያ  ክረምት ካለፈ በኋላ የመስከረምን መገባደጃ ተከትሎ አበባማውና ነፋሻማው ወቅት የሆነው መፀው ከገባ ከአንድ ወር በላይ ሆኖታል፡፡ የመስከረምን የመጨረሻ አምስት ቀናትን ጨምሮ...

  ‹‹ሁላችንም በጋራ ሕገወጥ የባህል ንብረት ዝውውርን መዋጋት አለብን›› ዩኔስኮ

  ዓለም አቀፉ የባህል ተቋም ዩኔስኮ በየዓመቱ ኖቬምበር 14 ቀን (ኅዳር 5) ቀን በሕገወጥ መንገድ የሚደረጉ ባህላዊ ንብረቶች (ቅርሶች) ዝውውርን የመከላከል ቀን አድርጎ ማክበር ከጀመረ...

  ወርኃ ገብረ ክርስቶስ ደስታ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው

  ከኢትዮጵያ ዘመናዊ ሠዓልያን መካከል በፈር ቀዳጅነት ከሚጠቀሱት መካከል በኩሮቹ አፈወርቅ ተክሌ፣ ገብረ ክርስቶስ ደስታ ስኩንደር ቦጎስያንን በተለየ አገባብ የሚጠቅሱ አሉ፡፡ ከእነዚህም አንዱ ስለአፍሪካ ባህል...

  የፈነጠቀው በኩር ድምፃዊ አሊ ቢራ (1940 – 2015)

  በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ታሪክ ለስድስት አሠርታት በድምፃዊነት፣ በዜማና ግጥም ደራሲነት በመዝለቅ ስመ ጥር መሆን ብቻ አይደለም፣ ከፈር ቀዳጆች ተርታ ለመሠለፍ በቅቷል፡፡ ማን ቢሉ በኦሮምኛ፣...

  የዴር ሡልጣን ገዳም ‹‹የግብፅ ንብረት ነው›› መባሉን ቅዱስ ሲኖዶስ ተቃወመ

  መንግሥት ጥብቅ ክትትል እንዲያደርግ ጥሪ አቅርቧል በቅርቡ በግብፅ በተካሄደው ሦስት የመካከለኛው ምሥራቅ ኦርቶዶክስ ፓትርያርኮች ጉባዔ ላይ ‹‹በኢየሩሳሌም የሚገኘው የዴር ሡልጣን ገዳም የኮፕቲክ ቤተ ክርስቲያን ንብረት...

  ሲንቄን በ‹‹ሀደ ሚልኪ›› ሙዚቃዊ ቅኝት

  ሲንቄ ሴቶች ነፃነታቸውንና መብታቸውን የሚያስከብሩበት፣ ማኅበራዊ ኃላፊነት የሚሸከሙበት ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ የመጣ የኦሮሞ ማኅበረሰብ ባህላዊ ሥርዓት ነው፡፡ ይህ እናቶች በእጃቸው ከሚይዟት ዘንግ (በትር) ተያይዛ ተምሳሌትነቷ...

  ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴን የዘከረው ዓውደ ርዕይ

  በኢትዮጵያ የዘመናዊ መንግሥት ታሪክ በተለይ በ20ኛው ምታመት የመጀመርያ ሩብ ሁነኛ ሥፍራ ነበራቸው፡፡ ከአዲስ አበባ ከንቲባነት እስከ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት፡፡ መሳ ለመሳም ከጥንታዊው አገራዊ ትምህርት...

  የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ፕሮጀክት እንዴት እየሄደ ነው?

  የአደጋ ሥጋት የተጋረጠባቸውን የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ለመጠበቅ፣ ለማደስና ለማልማት የተዘጋጀውን ፕሮጀክት ለማገዝ ፈረንሣይ የአምስት ሚሊዮን ዩሮ (260 ሚሊዮን ብር) ድጋፍ ልታደርግ ነው፡፡...

  ክብረ መውሊድ

  ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችና በመላው ዓለም የሚገኙ ጭምር  ነቢዩ መሐመድ የተወለዱበትን ዕለተ መውሊድን በማክበር ላይ ናቸው። ከሐምሌ 23 ቀን 2014 ጀምሮ የእስልምና አዲስ ዓመት ሙሃረም 1...

  Popular

  የትጥቅ  መፍታት ሒደትና የሰላም እንቅፋቶች

  የትግራይ ተራሮች ከጦር መሣሪያ ጩኸት የተገላገሉ ይመስላል፡፡ በየምሽጉ አድፍጠው...

  በሙስና የተጠረጠሩ ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎች በቁጥጥር ሥር እየዋሉ ነው

  ብሔራዊ ፀረ ሙስና ኮሚቴ በክልሎችም ሊቋቋም ነው በቅርቡ ተቋቁሞ ወደ...

  የኢንሹራንስ ዘርፉን የሚመራና የሚቆጣጠር ራሱን የቻለ ተቋም የመመሥረት ጥያቄ ተቀባይነት አገኘ

  የኢንሹራንስ (መድን) ዘርፍን የመቆጣጠርና የመከታተል ኃላፊነት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ...

  የተመድ ዋና ጸሐፊ የሰላም ስምምነቱ ፍሬ እንዲያፈራ ማንኛውም ዓይነት ድጋፍ እንደሚደረግ ተናገሩ

  ለ26 ሚሊዮን ዜጎች 3.6 ቢሊዮን ዶላር ለሰብዓዊ ዕርዳታ ያስፈልጋል ለስድስተኛው...