Thursday, November 30, 2023

Author Name

ሔለን ተስፋዬ

Total Articles by the Author

373 ARTICLE

ወርቅ እንዲያመርቱ ፈቃድ ከተሰጣቸው 13 ኩባንያዎች ሁለቱ ብቻ ሥራ መጀመራቸው ተነገረ

በፌዴራል ደረጃ ፈቃድ ከተሰጣቸው 13 የማዕድን ኩባንያዎች ውስጥ በ2016 ዓ.ም. ሩብ ዓመት ሁለቱ ብቻ እያመረቱ መሆናቸውን፣ ቀሪዎቹ 11 ኩባንያዎች በስድስት ወራት ውስጥ ወደ ሥራ...

ሰላሳ በመቶ የገጠር መዳረሻዎች ከዋና መንገዶች ጋር አለመገናኘታቸው ተነገረ

በኢትዮጵያ 30 በመቶ የገጠር መንገዶች ከዋና አውራ መንገዶች ጋር አለመገናኘታቸውን፣ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡   ሚኒስቴሩ ይህንን ያስታወቀው ኅዳር 17 ቀን 2016 ዓ.ም. ከሁሉም...

ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ተንከባላይ የሒሳብ ኦዲት ጉድለቶች እንዳሉበት የፓርላማ ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ

ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በ2014 በጀት ዓመት ሲንከባለሉ የቆዩ የሒሳብ ጉድለት እንዳሉበት፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተደደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው...

በመጀመሪያ ሩብ ዓመት 262 ሜትሪክ ቶን ምርቶች ጥራታቸው በመጓደሉ ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ ተደርገዋል ተባለ

በ2016 ዓ.ም. የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከደረጃ በታች ወይም ጥራታቸውን ያልጠበቁ 262.14 ሜትሪክ ቶን የሚሆኑ ምርቶች ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ መታገዳቸውን፣ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር...

የጠቅላይ ሚኒስትር የሥልጣን ዘመን እንዲገደብ በርካታ ኢትዮጵያውያን እንደሚፈልጉ አንድ ጥናት አመላከተ

አዲስ አበባ ክልል ሆኖ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባል መሆን አለባት ተብሏል ብዙኃኑ ኢትዮጵያውያን የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር የሥልጣን ዘመን እንዲገደብና አዲስ አበባ የፌዴሬሽን ክልልና አባል እንድትሆን...

ሐሰተኛ ሰነድ የያዙ የውጭ ዜጎችና ዕግድ የተጣለባቸው 560 ዜጎች መያዛቸው ተገለጸ

ሐሰተኛ ሰነድ የያዙ የውጭ ዜጎችና ከአገር እንዳይወጡ ዕግድ የተጣለባቸው 560 ዜጎች በኬላ በኩል ሊወጡ ሲሉ መያዛቸውን፣ የኤሚግሬሽንና የዜግነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ይህንን ያስታወቀው ዓርብ ኅዳር...

ከ60 ሚሊዮን በላይ ዜጎች መመዝገብ የሚያስችል የሥራ መረጃ ቋት ተዘጋጀ

ከ60 ሚሊዮን ሥራ አጥና በሥራ ላይ የሚገኙ ዜጎችን መመዝገብ የሚያስችል የሥራ ገበያ የመረጃ ቋት ወይም (E-LMIS) የተሰኘ ቴክኖሎጂ መዘጋጀቱን፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ከሥራ...

መንግሥት በኮንትሮባንድ የሚገባውን ብረት ካላስቆመ የአገር ውስጥ ፋብሪካዎች በሦስት ወር ሊዘጉ ይችላሉ ተባለ

መንግሥት በሕግ ሽፋንና በኮንትሮባንድ በገፍ እየገባ ያለውን የብረት ምርት ካላስቆመ ከ70 የሚበልጡ የአገር ውስጥ ብረት አምራቾች በሦስት ወር ጊዜ ውስጥ ሊዘጉ እንደሚችሉ የኢትዮጵያ መሠረታዊ...

በመንግሥት የግዥ ሒደት እስከ 90 በመቶ ሙስና የሚፈጸመው በኮንስትራክሽን ዘርፍ መሆኑ ተገለጸ

በመንግሥት የግዥ ሒደት እስከ 90 በመቶ የሚሆነው ሙስና የሚፈጸመው በኮንስትራክሽን ዘርፍ መሆኑን፣ የመንግሥት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ ይህን ያስታወቀው ትናንት ማክሰኞ ጥቅምት 27 ቀን...

በውኃና በአካባቢ ንፅህና ላይ የሚተገበር የ90 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ

የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (USAID) በአየር ንብረት ለውጥ ለተጎዱ አካባቢዎች፣ በውኃና በአካባቢ ንፅህና ላይ ለመሥራት፣ የ90 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ አደረገ፡፡ ፕሮጀክቱ ዓርብ ጥቅምት...

Popular