Friday, March 1, 2024

Author Name

በጋዜጣዉ ሪፓርተር

Total Articles by the Author

7239 ARTICLE

[ክቡር ሚኒስትሩ ወደ መኖሪያ ቤታቸው ሲገቡ ባለቤታቸው በቴሌቪዥን የሚተላለፈውን ዜና በመደነቅ እየተመለከቱ አገኟቸው]

እንዲያው የሚደንቅ ነው እኮ። ምኑ? ዜና ተብሎ በቴሌቪዥን የሚተላለፈው ነገር ነዋ፡፡ ምኑ ነው የሚደንቀው? የልደታ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ሕዝባዊ ውይይት ላይ ምን ጉዳዮች ተነሱ? በአስማት ነው የምንኖረው ሲሉ ቅሬታቸውን...

የጋራ ድላችን!

ከፒያሳ ወደ ቄራ ልንጓዝ ነው። ለበርካታ ደቂቃዎች ሠልፍ ይዘን የጠበቅነው ዶልፊን ሚኒባስ ላይ ተሳፍረናል፡፡ በከዘራቸው አጋዥነትና በድጋፍ ጭምር የተሳፈሩ አዛውንት፣ ‹‹የዛሬው የታክሲ ሠልፍና ጥበቃ...

‹‹በየቀኑ ሟቾችን እየቆጠርን በኀዘን ለመኖር የተፈረደብን ሆነናል››

ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ፣ የካቲት 18 ቀን 2016 ዓ.ም. የተያዘውን የጾመ ነነዌ አስመልክቶ ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰደ፡፡ በነነዌ ጾም መቀበያ ዋዜማ ላይ፣ በቤተክርስቲያኒቱ...

ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ በለገሀር

የኢትዮጵያ ንግሥተ ነገሥታት (1909-1922) የነበሩት ዘውዲቱ ምኒልክ ከ94 ዓመታት በፊት በአዲስ አበባ የለገሀር ባቡር ጣቢያ ከክብር አጃቢዎቻቸው ጋር ሆነው ይታያሉ፡፡

በአማራ ክልል ከፍርድ ውጪ ግድያ የፈጸሙ የመንግሥት አካላት ለፍርድ እንዲቀርቡ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ

በአብርሃም ተክሌ በአማራ ክልል ከፍርድ ውጪ የሚፈጸሙ ግድያዎች እንዲቆሙና በግድያ የተሳተፉ የመንግሥት አካላት ለፍርድ እንዲቀርቡ፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጥያቄ አቀረበ። አምነስቲ ኢንተርናሽናል ሰኞ የካቲት 18 ቀን 2016...

ታላቁ የዓድዋ ድል ሲዘከር የጀግኖቹ የሞራል ልዕልና አይዘንጋ!

የታላቁ ዓድዋ ድል 128ኛ ዓመት ክብረ በዓል ሲዘከር፣ ለአገርና ለሕዝብ ክብር የሚመጥኑ ተግባራት ላይ ማተኮር ይገባል፡፡ በዓድዋ ከወራሪው ኮሎኒያሊስት ኃይል ጋር ተፋልመው ከትውልድ ወደ...

ሕወሓት በትግራይ ጦርነት ወቅት በፌዴራል መንግሥት ተይዘው ከነበሩት አባላቱ መካከል ሁለቱን አሰናበተ

በሕወሓት አባላት ላይ የዓቃቤ ሕግ ምስክር የነበሩት ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም ከተባረሩት አንዷ ናቸው የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) በትግራይ ጦርነት ወቅት በፌዴራል መንግሥት የፀጥታ አካላት...

ሰብዓዊ ቀውሶችን ማስቆም ተቀዳሚ ተግባር ይሁን!

በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ከአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተወክለው ከመጡ ሰዎች ጋር ያደረጉት ውይይት፣ በአማራ ክልልም ሆነ በሌሎች ሥፍራዎች የሚካሄዱ ግጭቶች ምን...

የሕዝብ ፍሰት በድልድይ ላይ

በቅርቡ በተጠናቀቀው የአፍሪካ ዋንጫ፣ አዘጋጇ አገር አይቮሪ ኮስት ዋንጫውን ካሸነፈች በኋላ ሕዝቡ በተለያየ መንገድ ደስታውን ገልጿል፡፡ አንዱ ባለ ድሉን ብሔራዊ ቡድን ለማየት በሺዎች የሚቆጠሩ...

የአብዮቱ ልጆች!

ሰላም! ሰላም! እንዴት ሰነበታችሁ ወገኖቼ፡፡ አገራችን ኢትዮጵያ ባለፈው ሳምንት ‹ቢዚ› ሆና ሰንብታ ነበር፡፡ የአፍሪካ የመሪዎች ጉባዔ አዲስ አበባ ሲደረግ ገበያ የጠረረባቸው ሆቴሎቻችን ተፍ ተፍ...

Popular