Wednesday, December 6, 2023

Author Name

ኢዮብ ትኩዬ

Total Articles by the Author

96 ARTICLE

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የቁም እንስሳት ኤክስፖርት በመጠንና በገቢ ቅናሽ ማሳየቱ ተገለጸ

በ2015 በጀት ዓመት ወደ ውጭ የተላከ የቁም እንስሳት መጠንና ገቢ ከዓምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር፣ በመጠንም ሆነ ገቢ ቅናሽ ማሳየቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር...

መንግሥት ከአማራና ከኦሮሚያ ክልሎች ታጣቂዎች ጋር ድርድር እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ

መንግሥት በአማራ ክልል የሚካሄደውን ግጭት አስቁሞ ድርድር እንዲጀመርና ከኦነግ ሸኔ ታጣቂ ጋር ጀምሮ ያቋረጠውን ድርድር እንዲቀጥል ተፎካካሪ ፓርቲዎች  ጥሪ አቀረቡ፡፡ የአፋር ነፃነት ፓርቲ፣ ኦፌኮ፣ ኦነግ፣...

በትግራይ ክልል ለሁለት ዓመታት ጡረታ ያልተከፈላቸው አረጋውያን በምግብ እጥረት እየሞቱ መሆኑ ተሰማ

በትግራይ ክልል ከሁለት ዓመታት በላይ የጡረታ ደመወዝ ያልተከፈላቸው አረጋውያን በምግብ እጥረት ለሕልፈተ ሕይወት እየተዳረጉ መሆኑን የክልሉ አረጋውያን ማኅበር ገለጸ፡፡ የክልሉ አረጋውያን ማኅበር ለሪፖርተር እንደገለጸው፣ ከዓመታት...

የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት አሥር ፕሮጀክቶቹ መጓተታቸውን አስታወቀ

የድርጅቱ የተፈቀደ ካፒታል 20 ቢሊዮን ብር ደርሷል ተብሏል ባለፉት ዓመታት እየተከናወኑ ነበሩ ከተባሉ 50 ፕሮጀክቶች መካከል 40 ያህሉ ዘንድሮው ቢጠናቀቁም፣ አሥሩ በተለያዩ ችግሮች መጓተታቸውን፣ የኢትዮጵያ...

የአምስት መስኖ ፕሮጀክቶች ግንባታ በፀጥታ ችግር ምክንያት መቆማቸው ተገለጸ

በፀጥታ ችግር ምክንያት የአምስት መስኖ ፕሮጀክቶችን ግንባታ ለማቆም መገደዱን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ለሪፖርተር በገለጸው መሠረት፣ የፀጥታ ችግር በሚስተዋልባቸው በኦሮሚያ፣...

መንግሥት ከ60 ሺሕ በላይ የጋሞ ተፈናቃዮችን እንዲያቋቁም ጥያቄ ቀረበ

ከመጠለያ ውጪ ናቸው የተባሉ ከ60 ሺሕ በላይ የጋሞ ተፈናቃዮችን መንግሥት እንዲያቋቁም የጋሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ጋዴፓ) ጥያቄ አቀረበ፡፡ ከሸገር ከተማና ዙሪያ ቤት የፈረሰባቸው የጋሞ ዞን ማኅበረሰቦች...

በአማራ ክልል ንፁኃን መገደላቸውንና እስራት እየተፈጸመ መሆኑን የሰብዓዊ መብት ተቋማት አስታወቁ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ ከተማ ውሳኔ ተቃውሞ አስነስቷል በአማራ ክልል በተፈጠረው የሰላም መደፍረስ በርካታ ሰላማዊ ሰዎች ላይ ሞትና የአካል ጉዳት፣ እንዲሁም በንብረት ላይ ውድመት መድረሱን...

አዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አደረጃጀት የብዙዎችን መብት እንደሚደፈጥጥ ተነገረ

ከሃያ በላይ አባላቶቹ እንደታሰሩበት ቁጫ ፓርቲ አስታውቋል አዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አደረጃጀት የብዙዎችን መብት የሚደፈጥጥና የፍትሐዊነት ችግር ያለበት መሆኑን፣ የቁጫ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ቁሕዴፓ) ገለጸ፡፡ የፓርቲው...

በአማራ ክልል በተፈጠረው የፀጥታ መደፍረስ ምክንያት በደብረ ብርሃን ከተማ የመጠለያ ጥበት ማጋጠሙ ተገለጸ

በአማራ ክልል በተከሰተው የሰላም መደፍረስ ምክንያት በደብረብ ብርሃን ከተማ በተፈጠረው ችግር ዳሶች በመነሳታቸው የመጠለያ ጥበት ማጋጠሙን፣ በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን የአደጋ ሥጋት መከላከልና...

ችግሮች በመባባሳቸው ቀጣይ ሥራዎችን በአግባቡ ለማከናወን እንደሚቸገር አገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስታወቀ

በመላ አገሪቱ ግጭቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙ ጥሪ አቅርቧል በኢትዮጵያ የሚስተዋሉ ችግሮች እየተባባሱ በመምጣታቸው፣ ቀጣይ ሥራዎችን በአግባቡ ለማከናወን እንደሚቸገር አገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ይህንን ያስታወቀው ወቅታዊ ጉዳዮችን...

Popular