Tuesday, April 23, 2024
Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

Author Name

ኤልያስ ተገኝ

Total Articles by the Author

631 ARTICLE

ኢትዮ ቴሌኮም ለማስፋፊያ ያስገባቸውን መሣሪያዎች ለመልሶ ግንባታ እያዋለ መሆኑን አስታወቀ

በበጀት ዓመቱ 18.78 ቢሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ አግኝቻለሁ ብሏል ኢትዮ ቴሌኮም በውድድር ራሱን ለማሳደግና ማስፋፊያዎችን ለማከናወን ያስመጣቸውን መሣሪያዎች፣ የፀጥታ ችግር በነበረባቸው አካባቢዎች ለደረሰው የቴሌኮም መሠረተ...

የአፈር ማዳበሪያ ባለመቅረቡ አርሶ አደሮች አቤቱታ አቀረቡ

‹‹ማዳበሪያን አጀንዳ ማድረግ የሚፈልጉ ሰዎች አሉ›› የክልሉ ግብርና ቢሮ በደቡብ ክልል የጉራጌ ዞን ወረዳዎች የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ ባለማቅረቡ፣ አርሶ አደሮች አቤቱታቸውን ከመግለጽ ባለፈ፣ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ...

የሰኔ ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ወደ 29 በመቶ ዝቅ ማለቱ ሪፖርት ተደረገ

የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት በመላው አገሪቱ የሚገኙ 119 የተመረጡ የገበያ ቦታዎችን መሠረት አድርጎ ይፋ በሚያደርገው የሸማቾች ዋጋ መመዘኛ ኢንዴክስ፣ በሰኔ ወር ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሶች...

‹‹የቡና ኤክስፖርታችንን ለማሳደግ ቁጥጥራችንን በጣም እናጠናክራለን›› አቶ ሻፊ ዑመር፣ የቡናና ሻይ ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር

ቡናን ለዓለም ያበረከተችው አገር ኢትዮጵያ ‹‹የኢኮኖሚ ዋልታ›› ተብሎ ከተዘመረለት ምርት የሚገባትን ያህል ሳታገኝ ብትቆይም፣ ቢያንስ ባለፉት ሁለት ዓመታት ከዚህ ቀደም ታገኘው ከነበረው ኤክስፖርት የተሻለ...

ለአስፈጻሚ አካላትና ለግለሰቦች የሚሰጡ የኮንዶሚኒየም ቤቶች ጉዳይ ጥያቄ አስነሳ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለአስፈጻሚ አካላትና ለግለሰቦች የኮንዶሚኒየም ቤቶችን የሚያስተላልፍበት አሠራር ፍትሐዊነት ላይ ጥያቄ ተነሳ፡፡ ሦስተኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ሁለተኛ ዓመት የሥራ ዘመን...

በቁጥጥር ሥር ከዋሉት የቡናና ሻይ ባለሥልጣን የኬላ ሠራተኞች በተጨማሪ በኮንትሮባንዲስቶች ላይ ክትትል እየተደረገ ነው ተባለ

ከሰሞኑ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ከዋሉ የቡናና ሻይ ባለሥልጣንና የጉምሩክ ኮሚሽን የኬላ ሠራተኞች በተጨማሪ፣ ከጉዳዩ ጋር ግንኙነት አላቸው በተባሉ ኮንትሮባንዲስቶች ላይ ክትትል እየተደረገ...

መንግሥት ለኤክስፖርት የተዘጋጀ ስንዴ በኩንታል 50 ዶላር መሸጡ ታወቀ

መንግሥት ዘንድሮ ለኤክስፖርት ያዘጋጀውን አንድ ኩንታል ስንዴ በ50 ዶላር መሸጡ ታወቀ፡፡ ኢትዮጵያ በተያዘው ዓመት 160 ሺሕ ሜትሪክ ቶን ወይም 1.6 ሚሊዮን ኩንታል ስንዴ ወደ ውጭ...

የስማርት ስልኮች ዋጋ ተመጣጣኝ ባለመሆኑ የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት ተጠቃሚነትን ዝቅተኛ ማድረጉ ተገለጸ

በኢትዮጵያ የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት ዕመርታ እየታየበት ቢሆንም የሞባይል ስልክ ቀፎዎችና አገልግሎቶች ዋጋ ተመጣጣኝ አለመሆን፣ የዲጂታል ገንዘብ አገልግሎት ተደራሽነትን ዝቅተኛ ማድረጉ በጥናት ይፋ ተደረገ፡፡ ዓለም አቀፍ...

ከሐምሌ ወር ጀምሮ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ሊሆን ነው

አዲሱ የበጀት ዓመት ከሚጀምርበት ሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በመላው አገሪቱ የሚሰጡ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ፣ በኦንላይን  እንደሚሆኑ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር...

ከ86 በመቶ በላይ የአንደኛና የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከደረጃ በታች መሆናቸው ተነገረ

ከ49 ሺሕ በላይ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ከ86 በመቶ በላይ የአንደኛና የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ማስተማር አስፈላጊ የሆኑ መሠረተ ልማቶች ያልተሟሉላቸውና ከደረጃ በታች መሆናቸውን፣...

Popular