Saturday, March 25, 2023

Author Name

ኤልያስ ተገኝ

Total Articles by the Author

528 ARTICLE

ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በተቋም ደረጃ ተቋቋመ

የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ባለፈው ዓመት ያስጀመረው የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ፣ ከዚህ በኋላ በፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ደረጃ ተቋቁሞ አገራዊ የኢንዱስትሪ ንቅናቄ ሆኖ ይቀጥላል ተባለ። የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ደኤታ አቶ...

በድርቅ ለተጠቁ አካባቢዎች ሕይወት አድን ድጋፍ ከሁለት ቢሊዮን ዶላር በላይ እንደሚያስፈልግ ተነገረ

በኢትዮጵያ በድርቅ አካባቢ ለሚኖሩ ከ24 ሚሊዮን በላይ የኅብረተሰብ ክፍሎች የሕይወት አድን ድጋፍ ለማቅረብ ከሁለት ቢሊዮን ዶላር በላይ አስቸኳይ ድጋፍ እንደሚያስፈልግ፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ...

በጂዲፒ የሚለካውን የኢኮኖሚ ዕድገት ሁሉን አቀፍ በሆነ መመዘኛ የመተካት ውጥን

በቀን አንድ ዶላርና ከዚያ በታች ገቢ የሚያገኝ ማኅበረሰብ ከድህነት ወለል በታች ነው በሚለው መመዘኛ መሠረት 40 በመቶ የሚሆነው የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ ከአሥርና 15 ዓመት በፊት...

ኢትዮጵያን ጨምሮ የ138 አገሮችን ልማት የሚለካ መመዘኛ ሊዘጋጅ ነው

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሽግግር ኢኮኖሚ ተብለው የሚገለጹ 138 አገሮችን ልማትና ዕድገት የሚመዝን የልማት መለኪያ (Development Index) ሊያዘጋጅ ነው፡፡ በሦስት ዓመታት...

የተማከለ የግብርና መረጃ አለመኖር በዘርፉ አዳዲስ ግኝቶች እንዳይበራከቱ እንቅፋት መሆኑ ተነገረ

በኢትዮጵያ በግብርና ዘርፍ የተማከለና የተቀናጀ መረጃ አቅርቦት አለመኖር፣ በዘርፉ አዳዲስ ግኝቶች እንዳይበራከቱ እንቅፋት መሆኑ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው ኦርቢት የልህቀት ማዕከል ከዓለም የንግድ ማዕከል (International Trade...

በ28 ቢሊዮን ብር ካፒታል በተለያዩ ኢንቨስትመንቶች ልሰማራ ነው ያለው ኩባንያ የመጀመርያውን ግንባታ ሊያስጀምር ነው

በ28 ቢሊዮን ብር የመነሻ ካፒታል አራት ግዙፍ ድርጅቶን በማቋቋም ወደ ሥራ እገባለሁ ያለው ገዳ ስታር ቢዝነስ ግሩፕ፣ የመጀመርያ የሆነውን ድርጅት ግንባታ በሚቀጥለው ሳምንት ሊያስጀምር...

ስታትስቲክስ አገልግሎት የሰብል እህሎች የዋጋ ንረት በየካቲት ወርም መቀጠሉን አስታወቀ

በሰብል እህሎች ላይ የሚመመዘገበው የዋጋ ንረት በተከታታይ ወራት እንደቀጠለና በየካቲት ወርም አብዛኛዎቹ እህሎች ጭማሪ ማሳየታቸውን የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት ይፋ አደረገ፡፡ አገልግሎቱ ይፋ ባደረገው የወርኃ የካቲት...

ኢትዮጵያ የፋይናንስ ዕድገታቸው ከተለካ የአፍሪካ አገሮች ግርጌ ላይ እንደምትገኝ አንድ ጥናት አመላከተ

የአፍሪካ አገሮችን የፋይናንስ አጠቃላይ ሁኔታ በማጥናት ይፋ የሚያደርገው አብሳ አፍሪካ ፋይናንሺያል ማርኬትስ ኢንዴክስ፣ ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. በ2022 ጥናት ከተደረገባቸው 26 የአፍሪካ አገሮች የመጨረሻ ግርጌ ላይ...

ባንኮች በሰፋፊ እርሻ ኢንቨስትመንት ለተሰማሩ ባለሀብቶች ልዩ ትኩረት እንዲሰጡ ተጠየቀ

ባንኮች በሰፋፊ እርሻ ኢንቨስትመንት ለተሰማሩና ለሚሰማሩ የአገር ውስጥ ባለሀብቶች ልዩ ትኩረት እንዲሰጡ ተጠየቀ፡፡ በሰፋፊ እርሻ ኢንቨስትመንት የተሰማሩ ባለሀብቶች ለልማት የወሰዱትን መሬት ከመመንጠር አንስቶ ማሽኖችን ተከራይቶ...

ኦርቶዶክስ ከክስ በፊት ጊዜያዊ ዕግድ የጠየቀችባቸው ሕገወጥ ተሿሚ ግለሰቦች ስሟንና ዓርማዋን እንዳይጠቀሙ ታገዱ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ም. አዲስ ቅዱስ ሲኖዶስ አቋቁመዋል በሚል ከክስ በፊት ጊዜያዊ ዕግድ ከጠየቀችባቸው ግለሰቦች ከሦስቱ ‹‹አባቶች›› በስተቀር፣...

Popular

ብሔራዊ ባንክ ለጥቃቅንና አነስተኛ ብድሮች ዋስትና መስጠት ሊጀምር ነው

ኢንተርፕራይዞችን ብቻ የሚያገለግል የፋይናንስ ማዕከል ሥራ ጀመረ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ...

ነባር ‹‹ላዳ›› ታክሲዎችን መሸጥና መለወጥን ጨምሮ ለሌላ ማስተላለፍ ተከለከለ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተለምዶ ‹‹ላዳ ታክሲ›› ተብለው የሚታወቁትን...

አብን በደቡብ አፍሪካ የሚደረገው የሰላም ንግግር ይሳካል የሚል እምነት እንደሌለው ገለጸ

የፌዴራል መንግሥትና ሕወሓት ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ...

ኢትዮጵያን ከሱዳን የሚያገናኝ የባቡር መስመር ለመገንባት የሚያስችል የአዋጭነት ጥናት ተጠናቆ ለውይይት ቀረበ

ኢትዮጵያን ከሱዳን የሚያገናኝ የባቡር መስመር ለመገንባት በሁለቱ አገሮች የተያዘውን...