መነሻ ገጽ
ዜና
ፖለቲካ
ቢዝነስ
ርዕሰ አንቀጽ
ቆይታ
ቆይታ
ምን እየሰሩ ነው?
ክቡር ሚኒስትር
ማኅበራዊ
ኮሮና ቫይረስ
ስፖርት
ኪንና ባህል
አስተያየት
ተሟገት
ልናገር
ዓለም
ልዩ ልዩ
Search
NewsWeek
PRO
ማህደር
እንግሊዘኛ
ጨረታ
ስራ
ስፖንሰር የተደረጉ
Tuesday, February 7, 2023
ተጨማሪ አገልግሎቶች
Subscribe To SMS
ሌሎች አገልግሎቶች
ለበለጠ መረጃ
ስለ ሪፖርተር
ለ ጥያቄ ወይም አስተያየት
Search
Search
Facebook
Twitter
Youtube
Subscribe
መነሻ ገጽ
ዜና
ፖለቲካ
ቢዝነስ
ርዕሰ አንቀጽ
ቆይታ
ቆይታ
ምን እየሰሩ ነው?
ክቡር ሚኒስትር
ማኅበራዊ
ኮሮና ቫይረስ
ስፖርት
ኪንና ባህል
አስተያየት
ተሟገት
ልናገር
ዓለም
ልዩ ልዩ
ልዩ ልዩ ዓምዶች
ታክሲ
ደላላው
ሸማች
ዓለም
ዝንቅ
ፍሬከናፍር
ተስፍሽ ና ገብርሽ
ሌሎች ዓምዶች
ልናገር
ተሟገት
ፌርማታ
አስተያየት
እኔ የምለው
የሳምንቱ ገጠመኝ
ነባር ዓምዶች
ምን የት?
ሥነ ፍጥረት
ሳይንስና ቴክኖሎጂ
በሕግ አምላክ
ባልትና
ይድረስ ለሪፖርተር
Author Name
ዳዊት ቶሎሳ
Total Articles by the Author
497 ARTICLE
በታዳጊዎች ሻምፒዮና ከአንድ ሺሕ በላይ አትሌቶች ይካፈላሉ
ስፖርት
ዳዊት ቶሎሳ
-
January 29, 2023
የአገር አቋራጭ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን ጀምሯል በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አማካይነት ከሚሰናዱ ዓመታዊ ውድድሮች አንዱ የሆነውና በርካታ ተተኪ ታዳጊ ወጣቶች የሚሳተፉበት ሻምፒዮና፣ ከጥር 23 እስከ 28...
የትግራይ አትሌቲክስን ለማንቀሳቀስ የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ ድጋፍ እንዲያደርግለት የክልሉ ፌዴሬሽን ጠየቀ
ስፖርት
ዳዊት ቶሎሳ
-
January 29, 2023
የትግራይ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በክልሉ የነበረውን የአትሌቲክስ እንቅስቃሴ እንደገና ለማስጀመር የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ ድጋፍ እንዲያደርግለት ጠየቀ፡፡ በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው አትሌቲክሱ፣ ክልሉ ከፌዴራል መንግሥት ጋር...
‹‹እግር ኳሱ ማደግ እንዲችል ክለቦች ከመንግሥት እጅ ወጥተው መቋቋም ይገባቸዋል›› በአሜሪካ ታውሰን ዩኒቨርሲቲ ተባባሪ ፕሮፌሰርና የፌስ ኮርነር አማካሪ ጋሻው አበዛ (ዶ/ር)
ምን እየሰሩ ነው?
ዳዊት ቶሎሳ
-
January 25, 2023
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ‹‹ዘርፈ ብዙ የግምገማ ጥናትና የልማት ፍኖተ ካርታ›› በሚል ርዕስ ያስጠናው ጥናት ለወራት ከክለብ አመራሮች፣ አሠልጣኞች፣ ዳኞች፣ የተጫዋቾች ማኅበር፣ እንዲሁም...
ለሦስት ዓመታት የተቋረጠው የሠራተኛው ሻምፒዮና ዳግም ተመልሷል
ስፖርት
ዳዊት ቶሎሳ
-
January 25, 2023
በኢትዮጵያ ስፖርት ታሪክ ውስጥ በአንጋፋነት ከሚጠቀሱ ዓመታዊ የስፖርት መድረኮች አንዱ በሠራተኞች መካከል የሚካሄደው ውድድር ነው። በኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) አማካይነት በየዓመቱ በሦስት የተለያዩ...
ብሔራዊ ቡድኑ በታቀደለት ቀን ወደ አገር ቤት ባለመመለሱ ሊጉ ለሳምንት ተራዘመ
ስፖርት
ዳዊት ቶሎሳ
-
January 25, 2023
በአልጄሪያ ቨሰባተኛው የአፍሪካ አገሮች ሻምፒዮና (ቻን) ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) በታቀደለት ቀን ወደ አገር ቤት መመለስ ባለመቻሉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር...
አዲስ አበባ ከተማና ሸገር ከተማ በአዲሱ የአስተዳደር ወሰን መሠረት የሰነድ ርክክብ አደረጉ
ዜና
ዳዊት ቶሎሳ
-
January 22, 2023
የአዲስ አበባ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን የአስተዳደር ወሰን ተብሎ ይጠራ የነበረውና በቅርቡ ከአዲስ አበባ ጋር ከተካለለ በኋላ፣ የአዲስ አበባ ከተማና ልዩ ዞኑን የተካው የሸገር...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ከሳምንት በኋላ ይመለሳል
ስፖርት
ዳዊት ቶሎሳ
-
January 22, 2023
በዋልያዎቹ የቻን ተሳትፎ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ከሳምንት በኋላ ይጀመራል። በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የሚተዳደረው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ...
ክለቦች የፈቃድ አሰጣጥ መመርያውን ለምን ችላ አሉት?
ስፖርት
ዳዊት ቶሎሳ
-
January 22, 2023
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር በተለይ የክለቦች የፈቃድ አሰጣጥ ጋር በተያያዘ መሠረታዊ ችግር እንዳለና የእግር ኳሱ ዋነኛ ማነቆ ሆኖ መሰንበቱን ባስጠናው ጥናት ላይ ተገልጿል፡፡ ጥናቱን...
ምሥራቅ አፍሪካ በዓለም አትሌቲክስ ቦታ እንዲያገኝ የተጠየቀበት ጉባዔ
ስፖርት
ዳዊት ቶሎሳ
-
January 18, 2023
የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ በሚያስመዝግበው ውጤት ልክ በዓለም አትሌቲክስ አመራር ውስጥ እንዲገባ መሠራት አለበት ተባለ፡፡ ይህ የተባለው የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅን ጉባዔ በአዲስ አበባ ጥር 7...
በዓለም አቀፍ የጎዳና ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል
ስፖርት
ዳዊት ቶሎሳ
-
January 18, 2023
በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ የዓለም አገሮች የጎዳና ውድድሮች ተከናውነው አልፈዋል፡፡ በርካታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም በ10 ኪሎ ሜትር፣ በግማሽ ማራቶን፣ እንዲሁም በማራቶን ተሳትፎ አድርገዋል፡፡ ኢትዮጵያውያን በተካፈሉባቸው አብዛኛው...
1
2
3
...
50
Page 1 of 50
Popular
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና የመንግሥት ውዝግብ
ዮናስ አማረ
-
February 5, 2023
Read more
አዲሱ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ትኩረት የሚያደርጉባቸውን ቀዳሚ ጉዳዮች ይፋ አደረጉ
ቢዝነስ
February 5, 2023
0
አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ትኩረት አድርገው የሚሠሩባቸውን ቀዳሚ...
መንግሥት የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች ድንበር ጥሰው የሚያደርሱትን ጥቃት እንዲያስቆም ተጠየቀ
ዜና
February 5, 2023
0
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ...
አዲስ ሲኖዶስ አቋቁመዋል በተባሉና በኦሮሚያ መንግሥት ላይ ክስ ለመመሥረት ዕግድ ተጠየቀ
ዜና
February 5, 2023
0
የፌዴራል ፖሊስና የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽኖችም ተካተዋል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ...
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ምሥረታ ዝግጅቶችና ከገበያው የሚጠበቁ ዕድሎች
ቢዝነስ
February 5, 2023
0
ኢትዮጵያ ከ50 ዓመት በኋላ ዳግም የምታስጀምረውን የካፒታል ገበያ ዘመኑን...