Thursday, September 28, 2023

Author Name

ብሩክ አብዱ

Total Articles by the Author

407 ARTICLE

‹‹ወደፊት በትግራይ እንዲህ ያለ ኃላፊነት የሚቀበል ሰው አለ ብዬ አላምንም›› ሙሉ ነጋ (ዶ/ር)፣ የቀድሞ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ

በትግራይ ክልል የተጀመረው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት እነሆ አንድ ዓመት ከአራት ወራት ሊደፍን በቀናት የሚቆይ ዕድሜ ብቻ ቀርቶታል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም.

ለ20 ዓመታት ያልተመለሱት የአፍሪካ ኅብረት ግዙፍ ጥያቄዎችና አጀንዳ 2063

የአፍሪካ ኅብረት 35ኛ መደበኛ ጉባዔ በአዲስ አበባ በመሪዎች ደረጃ ጥር 28 እና 29 ቀን 2014 ዓ.ም. የተካሄደ ሲሆን፣ በጉባዔው ላይ 20 የተለያዩ አገሮች መሪዎች ታድመዋል፡፡

በብሔራዊ ምክክሩ ላይ ያጠሉት ያለፈው ምርጫ ቅራኔዎችና መውጫ መንገዶች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ወደ ሥልጣን ሲመጡ እሳቸውን ወደ መንበሩ ያወጡ ለውጦችና ያሳዩዋቸው የለውጥ ተግባራት፣ በአገሪቱ ዴሞክራሲያዊ ሽግግር ሊያረጋግጡ የሚችሉና ከስንት ጊዜ አንዴ የሚመጣ ዕድል ያስገኙ ዕርምጃዎች ናቸው ሲባሉ በበርካቶች ዘንድ ተሞካሽተዋል፡፡

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት የግልግል ዳኝነት አካል የአሠራር ደንብ አፀደቀ

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ማክሰኞ ጥር 24 ቀን 2014 ዓ.ም. በኢንተር ላግዠሪ (የቀድሞው ኢንተርኮንቲነንታል ሆቴል) ባካሄደው ጠቅላላ ጉባዔ፣ የግልግል ዳኝነት አካል ደንብ አፀደቀ፡፡

‹‹በፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ጊዜ የነበሩ አንዳንድ ግለሰቦች በግል ግንኙነትና ጓደኝነት ተነሳስተው ነው ሕወሓትን የሚደግፉት›› አቶ ዮም ዓብይ ፍሰሐ፣ የአሜሪካ ኢትዮጵያ ፐብሊክ አፌርስ ኮሚቴ የቦርድ...

በርካታ የዳያስፖራ ተቋማትና ግለሰቦች በተለይም ባፈው አንድ ዓመት በተለያዩ ዘርፎች ከኢትዮጵያ ጎን ሲቆሙ ተስተውሏል፡፡ በቅርቡም ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ባደረጉላቸው ጥሪ መሠረት፣ በርካታ የዳያስፖራ አባላት ወደ ትውልድ አገራቸው ጎርፈዋል፡፡

አዲሱ የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ወደ ኢትዮጵያ ይመጣሉ

ለዘጠኝ ወራት ገደማ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ በመሆን ያገለገሉትን ጄፍሪ ፊልትማንን በመተካት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት ዴቪድ ሳተርፊልድ፣ ኃላፊነታቸውን ከተረከቡ የመጀመሪያቸው የሆነውን ጉብኝት በኢትዮጵያ እንዲሚያደርጉ ተነገረ፡፡

የፍትሕ ዘርፉን ለውጥ የሚያጠይቀው የሰሞኑ የእስረኞች ፍቺ ጉዳይ

ባለፈው ሳምንት ዓርብ ታኅሳስ 29 ቀን 2014 ዓ.ም. በገና ዕለት በመንግሥት የተላለፈው የእስረኞች መፈታት ውሳኔ በበርካቶች ዘንድ ሲያከራክር ሰንብቷል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይና ፕሬዚዳንት ባይደን በድርድር ስለሚደረስበት የተኩስ አቁም ስምምነት ተነጋገሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) እና የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የኢትዮጵያን ወቅታዊ ጉዳዮችና የሁለቱን አገሮች ግንኙነቶች በተመለከተ ባደረጉት የስልክ ውይይት፣ በድርድር ስለሚደረስበት የተኩስ አቁም ስምምነት መነጋገራቸው ተገለጸ፡፡

ከዳያስፖራው መጉረፍ ባሻገር መታየት ያለባቸው ጉዳዮች

የጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ (ዶ/ር) እና የቢሯቸውን ጥሪ ተከትሎ ወደ አገር እየጎረፈ ያለውን የሰሞኑን የዳያስፖራ ማኅበረሰብ አመጣጥ ያየ፣ በ2000 ዓ.ም. መባቻ ለሚሊኒየም ክብረ በዓል ከያለበት የተሰባሰበውን ዳያስፖራ ስብስብ ትውስታ ማጫሩ አይቀርም፡፡

ኢዜማ ከመንግሥት መዋቅር ጋር የሚተካከል የካቢኔ መዋቅር መሠረተ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ)፣ ከመንግሥት መዋቅር ጋር ትይዩ የሆነ የካቢኔ አባላት ያሉት የመንግሥት መዋቅር መዘርጋቱን አስታወቀ፡፡

Popular