Thursday, November 30, 2023

Author Name

አሸናፊ እንዳለ

Total Articles by the Author

69 ARTICLE

የዕንባ ጠባቂ መርማሪዎች ያለ መከሰስ ልዩ መብት እንዲኖራቸው የሚፈቅድ አዋጅ ፀደቀ

የኢትዮጵያ የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋምን እንደ አዲስ ለማቋቋም ተሻሽሎ በፓርላማ ሙሉ ድምፅ የፀደቀው አዋጅ፣ የተቋሙ መርማሪዎች ያለ መከሰስ መብት እንዲኖራቸው መፍቀዱ ታወቀ፡፡ ያለ መከሰስ ልዩ...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ትልቁን ግዥ ሊፈጽም ነው

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድምራቸው 67 የሚደርሱ አውሮፕላኖች ግዥ ለመፈጸም ተስማማ፡፡ የአውሮፕላኖቹ ምርት እንዲጀመር ከአሜሪካው አውሮፕላን አምራች ኩባንያ ቦይንግ፣ የግዥ ትዕዛዝ መፈጸሙን አየር መንገዱና ቦይንግ...

ኢትዮጵያ የአሥር ዓመት ዕቅዷን ከቻይና ቤልት ኤንድ ሮድ ኢንሼቲቭ ጋር ለማሰናሰል ተስማማች

ኢትዮጵያ የአሥር ዓመት የልማትና የአገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም ዕቅዷን ከቻይና ‹‹ቤልት ኤንድ ሮድ ኢንሼቲቭ›› ጋር አሰናስላና አስማምታ ለመፈጸም ተስማማች፡፡ በአዲስ አበባ የሚገኘው የቻይና ኤምባሲ...

ዕዳውን መክፈል ያቃተው ሶደሬ ሪዞርት በሐራጅ እንዲሸጥ ፍርድ ቤት ወሰነ

ከዓመታት በፊት ሶደሬ ሪዞርትና መዝናኛን ከመንግሥት የገዙት ባለሀብቶች  ገንዘቡን መክፈል ባለመቻላቸው፣ መንግሥት ሪዞርቱን በሐራጅ ሸጦ ገንዘቡን እንዲያገኝ ፍርድ ቤት ወሰነ፡፡ በጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍርድ አፈጻጸም...

የተመድ መርማሪ ኮሚሽን በኢትዮጵያ የተጀመረው የሽግግር ፍትሕ ሒደት ተጠያቂነትን ለማድበስበስ ነው አለ

በሰሜን ኢትዮጵያና ከዚያም ወዲህ የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን እንዲመረምር በተመድ የተቋቋመው የመርማሪዎች ኮሚሽን፣ በኢትዮጵያ መንግሥት የተጀመረው የሽግግር ፍትሕ ሆን ተብሎ ተጠያቂነትን ለማድበስበስ ነው አለ፡፡ ሰኞ...

መንግሥት በአዲሱ ዓመት ዘርፈ ብዙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን እንዲያስቆም ኢሰመጉ ጥሪ አቀረበ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ሰኞ ጳጉሜን 6 ቀን 2015 በወጣው የአዲስ ዓመት መግለጫ፣ በ2016 ዓ.ም. መንግሥት ኃላፊነቱን እንዲወጣና ዘርፈ ብዙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን...

ግብፅ በአራተኛው የሕዳሴ ግድብ ሙሌት ላይ ያሰማችውን ተቃውሞ መንግሥት አጣጣለው

በክረምቱ ተጨማሪ የውኃ ድጋፍ አራተኛው ዙር የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁን ኢትዮጵያ ስታበስር፣ ግብፅ ግን ተቃውሞዋን አሰምታለች፡፡ ይሁን እንጂ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት የግብፅን የንዴት...

የማዕድን ላኪዎች ‹‹የደኅንነት ውል ስምምነት›› ሳይፈራረሙ ማዕድን እንዳይልኩ የሚያስገድድ ትዕዛዝ ተላለፈ

ላኪዎች ማዕድን መላክ አልቻልንም ብለዋል የማዕድን ሚኒስቴር አዲስ ባወጣው ሕግና ለሁሉም ማዕድን ላኪዎች በላከው አስቸኳይ ደብዳቤ፣ ማንኛውም ማዕድን ላኪ ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር ‹‹የደኅንነት ውል ስምምነት››...

ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት 1.5 ሚሊዮን ፓስፖርቶችን ከፈረንሣይ ሊገዛ ነው

ከአንድ ወር በፊት የቀድሞዎቹ ተነስተው አዳዲስ ኃላፊዎች በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተሾሙለት የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት፣ ያጋጠመውን ‹‹የፓስፖርት ቀውስ›› ለመፍታት የ1.5 ሚሊዮን ፓስፖርቶች ግዥ ከፈረንሣይ ማዘዙን አስታወቀ፡፡ በባለፉት...

በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች ያለው ግጭት ለሽግግር ፍትሕ ትግበራ አዳጋች እንደሚሆን ተገለጸ

በሚቀጥሉት ጥቂት ወራት ውስጥ የፖሊሲ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ትግበራ ይገባል ተብሎ የሚጠበቀው የሽግግር ፍትሕ፣ በአማራና ኦሮሚያ ክልል ባለው ግጭት ለትግበራ አዳጋች ይሆናል የሚል ሥጋት...

Popular