Sunday, May 19, 2024
Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

Author Name

አማኑኤል ይልቃል

Total Articles by the Author

307 ARTICLE

ክፍያ የፈጸሙ ተገልጋዮች ሁሉ አስቸኳይ ፓስፖርት እንዲያገኙ ሊደረግ ነው

በኢሚግሬሸንና ዜግነት አገልግሎት አስቸኳይ ፓስፖርት ለማግኘት የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን በማንሳት፣ ክፍያ የፈጸሙ ተገልጋዮች ሁሉ በአስቸኳይ እንዲያገኙ ለማድረግ በዝግጅት ላይ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ቅድመ ሁኔታዎቹ ሲነሱ በአሁኑ...

ኢትዮ ቴሌኮም ሦስት ዘመናዊ የክፍያ መፈጸሚያ አመራጮችን አስተዋወቀ

ኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል መኒ አገልግሎት የሚሰጥበትን ቴሌ ብር፣ በሲኔት ሶፍትዌር ቴክኖሎጂስ ኩባንያ ሥር ካለው ሲኔት ቴክኖሎጂ ጋር በማስተሳሰር፣ ተገልጋዮች ግብይት ሲያከናውኑ ክፍያ የሚፈጽሙባቸው ሦስት...

‹‹ኢትዮጵያ ውስጥ ካገኘሁት ገቢ ላይ ግብር መክፈል አለብኝ የሚለው አስተሳሰብ ብዙ ይቀረዋል›› አቶ ሙሉጌታ አያሌው፣ የፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት

የፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ከ2010 ዓ.ም. ጀምሮ በሥራ ላይ ያለና በመንግሥትና በንግዱ ማኅበረሰብ መካከል ከታክስ ጋር በተያያዙ የሚነሱ አመግባባቶችን የሚመለከት ተቋም ነው፡፡ ግለሰቦችና ነጋዴዎች...

የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም በግል ተቋማት የሚደርሱ በደሎችን እንዲመረምር ሥልጣን የሚሰጥ ረቂቅ አዋጅ ቀረበ

የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ‹‹በትልልቅ›› የግል ተቋማት ውስጥ የሚደርሱ አስተዳደራዊ በደሎችን እንዲመረመር ሥልጣን የሚሰጥ ረቂቅ አዋጅ፣ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ፡፡ ፓርላማው በመንግሥት መሥሪያ...

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በመንግሥትና በግል አጋርነት የመኖሪያ ቤቶችንና ሱቆችን ሊያስገነባ ነው

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ይዞታዎቹ በሆኑ ስድስት ቦታዎች ላይ፣ በመንግሥትና በግል አጋርነት 998 የመኖሪያ ቤቶችንና 696 ሱቆችን ሊያስገነባ ነው፡፡ ሕንፃዎቹን ለመገንባት የሚያስፈልገው በጀት አምስት ቢሊዮን ብር...

ኤክሳይዝ ታክስ የተጣለባቸው ምርቶች ላይ የኤክሳይዝ ቴምብር መለጠፍ ሊጀመር ነው

የገንዘብ ሚኒስቴር የኤክሳይዝ ታክስ የተጣለባቸው ዕቃዎች፣ ታክሱ እንደተከፈለባቸው ለማረጋገጫነት የሚያገለግል ‹‹የኤክሳይስ ቴምብር›› እንዲለጠፍባቸው የሚያስገድደውን ሥርዓት ሊያስጀምር ነው፡፡ ሚኒስቴሩ ሥርዓቱን የሚያስጀምረው ታክሱ በተጣለባቸው በአልኮልና በሲጋራ ምርቶች...

ሸሽተው ወደ ምሥራቅ ወለጋ የተፈናቀሉ የቶሌ ቀበሌ ነዋሪዎች ዕርዳታ እየቀረበልን አይደለም አሉ

የ‹‹ኦነግ ሸኔ›› ጥቃትን በመሸሽ ከሚኖሩበት ኦሮሚያ ክልል ከምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ ወደ ምሥራቅ ወለጋ ተፈናቅለው አርጆ ጉደቱ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ተፈናቃዮች፣...

ሦስተኛውን የቴሌኮም አገልግሎት ፈቃድ ለመስጠት ለአንድ ወር የሚቆይ ምክክር ተጀመረ

ጨረታውን የሚያሸንፍ ኩባንያ በ08 መነሻ ቁጥር አገልግሎት ይጀምራል የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለሥልጣን ከሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ቀጥሎ፣ ሁለተኛውን አዲስ የቴሌኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ፈቃድ (License B) ለመስጠት በሚያወጣው የፍላጎት መግለጫና...

በአማራ ክልል ወረዳዎች በከተማ ዙሪያ ለኢንቨስትመንት መሬት እንዳይሰጡ ታገዱ

በአማራ ክልል የሚገኙ ወረዳዎች በከተሞች ዙሪያ የሚገኙ መሬቶች በክልሉ ኢንቨስትመንት ቢሮ ሳያፀድቁ ለባለሀብቶች እንዳያስተላልፉ ዕገዳ ተጣለባቸው፡፡ ወረዳዎቹ ይህ ዕገዳ የተጣለባቸው በከተሞች ዙሪያ በሚሰጡት መሬት ላይ...

ቤተ መንግሥት የያዘ ”የጫካ ሃውስ” እየተገነባ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አረጋገጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ቤተ መንግሥት የያዘ “የጫካ ሃውስ” የተሰኘ ፕሮጀክት እየተከናወነ መሆኑን አረጋገጡ፡፡ በመንግሥት ሊገነባ የታሰበው “የጫካ ሃውስ” ፕሮጀክት “ሳተላይት ሲቲ” እንደሆነ ገልጸው፣...

Popular