Wednesday, November 29, 2023

Author Name

አበበ ፍቅር

Total Articles by the Author

56 ARTICLE

የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችን ‹‹ኑልኝ›› ያለው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል

ጥበበኞች ተሰባስበው ስለአገራቸው ወግና ባህል በጋራ ተነጋግረውበታል፡፡ ስለቴአትር በስፋት ተምረው አስተምረውበታል፡፡ የብሔር ብሔረሰቦች ቱባ የሙዚቃ ሥራዎች ሳይበረዙ ሳይከለሱ ከነ መዓዛቸው ተከሽነው እንዲቀርቡ በቀድሞ ስሙ...

በከተማዋ ለመተግበር አዳጋች የሆኑ ደንብና መመርያዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዳዲስ መመሪያዎችን እያወጣ ተግባር ላይ እንዲውል ሲሠራ ይስተዋላል፡፡ በቅጣት፣ በማስጠንቀቂያና በምክር የታጀቡ፣ በርካታ ሕጎችና መመርያዎችም አዳዲስ አሠራሮች ያሉ ሲሆን አንዳንዶቹ...

ከስድስት ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ሕፃናት የመቀንጨር ተጠቂ መሆናቸው በጥናት ተመላከተ

በኢትዮጵያ በተከሰተው ድርቅ፣ ግጭትና የዋጋ ግሽፈት ሳቢያ በተከሰተ የተመጣጣኝ የምግብ እጥረት ከስድስት ሚሊዮን በላይ ሕፃናት የመቀንጨር ተጠቂ መሆናቸውን በጥናት ተመላከተ፡፡ ‹‹አምስተኛው የኢትዮጵያ ሥርዓተ ምግብ መሪዎች››...

‹‹የግንባታ ሠራተኞች የሚያስፈልገውን ክህሎት እንዲያሟሉ ትምህርታቸው በሥራ ላይ ልምምድ የታገዘ መሆን አለበት›› አቶ ሙሉጌታ ዘለቀ፣ የናሽናል ኮንስትራክሽን ሪልስቴት መሥራች

ናሽናል ኮንስትራክሽን ሪልስቴት የተመሠረተው በ2003 ዓ.ም. ነው፡፡ ላለፉት 13 ዓመታትም በተለይ ለቅይጥ አገልግሎት የሚውሉ ሕንፃዎችን ለደንበኞቹ በመሥራት ይታወቃል፡፡ ኢንጆይ ጀነራል ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል...

በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ ዞን በተከሰተ የኮሌራ ወረርሽኝና የምግብ እጥረት ዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ

በአማራ ክልል በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ ዞን በተከሰተው ድርቅ ሳቢያ ከጥቅምት 19 2016 ዓ.ም. ጀምሮ በተቀሰቀሰ የኮሌራ ወረርሽኝና የምግብ ዕጦት፣ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ማለፉን የዞኑ...

ዩኒቨርሲቲ መግባት ያልቻሉ ከ33 ሺሕ በላይ ተማሪዎች ቴክኒክና ሙያ እንዲማሩ ሊደረግ ነው

የዘንድሮውን የቴክኒክና ሙያ ትምህርት የመግቢያ ነጥብ ያስመዘገቡ 33 ሺሕ 766 ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማሠልጠን ነገ ሰኞ ኅዳር 10 ቀን 2016 ዓ.ም. የበይነ መረብ ምዝገባ እንደሚጀምር፣...

ሕግ የማያግዛቸው የቤት ውስጥ ሠራተኞችና አሠሪዎች

በየዓመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ሕፃናትን ጨምሮ በርካታ ወጣቶች ለሥራ ከቦታ ቦታ ይዘዋወራሉ። በዚህ መካከል አንዳንዶች ዕድል ገጥሟቸው ካሰቡት ደርሰው የልባቸው መሻት ሲሳካላቸው፣ ሌሎች ደግሞ መንገዳቸው...

እንደ ተስፋቸው የማይኖሩ ወጣቶች

ከኢትዮጵያ ሕዝብ አንድ ሦስተኛው ክፍል ወጣት ወይም ዕድሜያቸው ከ15 እስከ 29 ክልል ውስጥ የሚገኙ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በአፍሪካም ቢሆን አብዛኛው የኅብረተሰብ ክፍል ተምሮ ያልጨረሰ፣ በሥራም...

ከታሪፍ በላይ መክፈል እንደ ሕጋዊ የተቆጠረበት የትራንስፖርት አገልግሎት

የሰዎች የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ከትራንስፖርት ጋር ጥብቅ የሆነ ቁርኝት አለው። ለረዥሙም ለአጭሩም መንገድ እኩል ተሠልፎ የታክሲ መምጣትን የሚጠባበቅ ሰውም እየተበራከተ መጥቷል። ረዥም ሠልፍ ቆሞ መጠበቅ፣...

ብሔራዊ ቴአትር የገጠመው ፈተና

የሰሜኑንና የደቡቡን፣ የምሥራቁንና የምዕራቡን ወግና ባህል የአኗኗርና የዕለት ተዕለት ክንውን፣ የማኅበረሰቡን ሐዘን ማግኘትና ማጣትን፣ ጭቆናና ነፃነቱን በአንድ መድረክ ከሽኖ ታሪክን ዘግቦ ያስቀመጠ የትውልድ ባለውለታ...

Popular