Friday, March 1, 2024

Author Name

አንባቢ

Total Articles by the Author

4624 ARTICLE

የዓድዋ ጦርነትና በዋዜማው የኢትዮጵያና የኢጣሊያ ሁኔታ

በተሾመ ብርሃኑ ከማል የኢትዮጵያ ሁኔታ የዓድዋ ድል ከተገኘ እነሆ 128 ዓመታት አስቆጠረ፡፡ ሆኖም ስለድሉ ሲወሳ እንጂ ከድሉ በፊት ስለነበረው ሁኔታ ሲነገር ብዙም አይሰማም፡፡ የዚህ ጽሑፍ ዓላማ...

ነገረ ዓድዋ (ቁጥር 1)

በቀደም ጳውሎስ ኞኞ ስለዓድዋ የጻፈውን ስገርብ እንዲህ የሚል አንቀጽ አገኘሁ፣ ‹‹የዓድዋ ጦርነት የተካሄደው በገናና በሁዳዴ ጾም ጊዜ ነው፡፡ ክርስቲያን ዘማች በዚያን ጊዜ እንደነበረው አጽዋጽዋም እስከሚቀጥለው...

እስቲ በዚች አንቀጽ ትንሽ እንቆዝም!

ጳውሎስ ኞኞ በአገር ፍቅር ስሜት የተቃጠለ ጸሐፊ መሆኑ ጥርጥር የለውም፡፡ ይሁን እንጂ ለአቡነ ማቴዎስ በትክክል የፈረደላቸው አይመስለኝም፡፡ አቡኑ በትውልድ ግብፃዊ ቢሆኑም ታማኝነታቸው ለሃይማኖታቸውና ለኢትዮጵያ...

‹‹የሩጫ አቅጣጫውን መቀየር ብቻ ነው ያለብሽ››

ፍራንዝ ካፍካ (1883 -1924) የተረተው አጭር ተረት ‹‹ውይ፣ ዓለም በየቀኑ እየጠበበች ነው። መጀመሪያ ላይ በጣም ሰፊ ከመሆኗ የተነሳ ፈርቼ ነበር፡፡ ሩጫዬን ቀጠልኩ እናም በመጨረሻው በሩቁ...

የፍትሕ አርበኛ አስፈላጊነት

‹‹ተላላ ነው አገር ተላላ ነው ይሄዳል እንደ ሰው ጀግና ተሯሩጦ ሄዶ ካልመለሰው።›› የፍትሕ አርበኝነት ፈርጀ ብዙ ነው። የሆነው ሆኖ ባለቤት ካልጮኸ ጎረቤት አይረዳም ይባላል። የአገር ባለቤት...

እኔ ያንቺ ጀግና

ዘራፍ እኔ ወንዱ ዘራፍ የነጩ ጌታ!፣ በጥቁር ማልገታ ዝናሬን ማልፈታ፤ ከቶ ማልምታታ ዘራፍ፣ ዘ ራ ፍ! እኔ ወንዱ…፣ ለሺ ሽንታም እበቃለሁ አንዱ…፤ የምለብስ ቀጭን ኩታ፣ ሳርስ የምውል በኮታ፣ ባልሽን የገጠምኩ ለታ ያኔ ነው...

የመጣንበትና አብረን የምንዘልቅበት የጋራ እሴታችን ለመሆኑ ነጋሪ ያስፈልጋል ወይ?

በኑረዲን አብራር በአገራችን ለለውጥ የተደረጉ ትግሎች ከመብዛታቸው የተነሳ ሰላም የነበረበት ጊዜ ቢቆጠር በጣም ትንሽ ነው፡፡ በዚህ ሒደት የፍላጎት ግጭቶችና የፖለቲካ ውዝግቦች በማጋጠማቸው ዜጎች ለሰላም ዕጦት...

አልባሌ ልሂቃንና ፖለቲከኞች

በበቀለ ሹሜ በ2016 ዓ.ም. ኅዳር ማክተሚያ ላይ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ለፋና ቲቪ በሰጡት ባለ ሁለት ክፍል ቃለ መጠይቅ ውስጥ፣ ‹‹አገር የሚያጠፋ ባለጌ ስድብ፣ የማጋጨትና...

ስም አልባው ጥላ ቢሱ አገር ወዳድ

ይህች የኔ አገር ነች፣ የተወለድኩባት፤ ይህን የማይል ሰው ነፍሱ የሞተበት በቁሙ ሙውት፤ ከቶ ይገኝ ይሆን የዚህ ሰው ዓይነት? እውን? ልቡ በናፍቆት ነዶ ያልከሰለ፣ ከተሰደደበት ባይተዋርነት፤ ባዕድ ጠረፍ ለቆ...

ካሪቡ አፍሪካ፡ ኢትዮጵያ ‹የአፍሪካ እናት ናት› ስንል በምክንያት ነው

በዲ/ን ተረፈ ወርቁ ደስታ የኢትዮጵያ ዘውዳዊ መንግሥት በየወሩ ለታንዛንያው የነፃነት ታጋይ ለጁሊየስ ኔሬሬ ደመወዝ ትከፍላቸው እንደነበር የምናውቅ ስንቶቻችን ነን፤ የኬንያው የነፃነት አባት ለጆሞ ኬንያታ ሴት ልጅስ...

Popular