Monday, May 20, 2024
Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

Author Name

ታምሩ ጽጌ

Total Articles by the Author

1673 ARTICLE

ሳንፎርድ ትምህርት ቤት የጠየቀው ከፍተኛ የክፍያ ጭማሪ ቅሬታና ተቃውሞ አስነሳ

በተመሳሳይ ጾታ አስተምህሮት ላይ ለቀረበው ቅሬታ ትምህርት ቤቱ ይቅርታ ጠይቋል የትምህርት ሚኒስቴርና የብሔራዊ ባንክ መመሪያዎች ተጥሰው ክፍያ በዶላር መጠየቁ ተገልጿል በትምህርት ሚኒስቴር ተፅዕኖ ከሕግ አግባብ ውጭ...

አቶ አብነት ሼክ መሐመድን ከቦሌ ታወርስ ባለድርሻነት ለማስወጣት በመሠረቱት ክስ እራሳቸው እንዲወጡ ተወሰነ

ከቦሌም (በስተቀኝ በኩል) ሆነ ከመስቀል አደባባይ (በስተግራ) ሲኬድ ወሎ ሠፈር ማዞሪያ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ቦሌ ታወርስ ኃላፊነቱ የግል ማኅበር፣ 60 በመቶ ባለድርሻ የሆኑትን ሼክ...

ፋብሪካው ከተሸጠ በኋላ የተገነባበት ቦታ ለአሥር ዓመታት ያከራከረው ጉዳይ የመጨረሻ ፍርድ አገኘ

ፍርድ ቤቶች በቀረበላቸው ክስ ብቻ የሰጡት ፍርድ ለአስፈጻሚ ተቋማት ፈተና ሆኖ ከርሟል ጉዳዩ አንድ ዓይነት ቢሆንም ሰበር ችሎት ሁለት ጊዜ ፍርድ ሰጥቶበታል ከአሥር ዓመታት በፊት ኅዳር...

አቶ አብነት ገብረ መስቀል በሼህ አል አሙዲ ላይ ያቀረቡት የ153.66 ሚሊዮን ብር ክስ ውድቅ ተደረገ

የተከሳሽ ወጪና ኪሳራ የመጠየቅ መብት ተጠብቋል ሼክ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ የክብር እንግዶች የሆኑትን ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትን ጨምሮ ዘመዶቻቸው፣ ጓደኞቻቸውና የተለያዩ ግለሰቦች ለሕክምና ወደ አሜሪካ...

የሥራና ክህሎት ሚኒስትሯና የቀድሞ የብሔራዊ ባንክ ገዥ በምስክርነት ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ተሰጠ

ከሁለት ዓመት በፊት በከፍተኛ የሙስና ወንጀል የተከሰሱት የፌዴራል የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር በመከላከያ ምስክርነት የቆጠሯቸው፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስትሯና የቀድሞ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ፍርድ...

ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ስላለው ጥቅምና ጉዳት የተሠራ ጥናት ይፋ ተደረገ

ባለፈው ዓመት መጠናቀቂያ ነሐሴ 2015 ዓ.ም. መጨረሻ ላይ ኢትዮጵያ ብሪክስን በይፋ መቀላቀሏ ከተነገረ ጀምሮ ከ330 በላይ የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች የተሳተፉበትና ኢትዮጵያ መቀላቀሏ ስላለው ጥቅምና...

ለአማራ ባንክ ዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት የቀረቡ ዕጩዎች የብቃትና ታማኝነት ጥያቄ ቀረበባቸው

ብሔራዊ ባንክ ሕጋዊ ዕርምጃ እንዲወስድና ማስተካከያ እንዲያደርግ አቤቱታ ቀርቦለታል ዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥያቄው ከሥርዓት ውጪና ባንኩን የማፍረስ እንቅስቃሴ ነው ብለዋል የባንክ ኢንዱስትሪውን እ.ኤ.አ. ጁን 18...

የአማራ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚና የኮርፖሬት አገልግሎቶች ዋና መኮንን ከኃላፊነታቸው ተሰናበቱ

የአማራ ባንክ አክሲዮን ማኅበር ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበሩት አቶ ሔኖክ ከበደና የኮርፖሬት አገልግሎት ዋና መኮንን አቶ ክንዴ አበበ ከዓርብ ኅዳር 28 ቀን 2016 ዓ.ም....

ዓለም አቀፍ ትኩረት የተሰጠው የምርመራ ጋዜጠኝነት

የምርመራ ጋዜጠኝነት/ዘገባ ከሌሎች የዘገባ ዓይነቶች ይለያል፡፡ ከዜጎች ወይም ማንኛውም መረጃው እንዲነገርና እንዲተላለፍ ከሚፈልግ አካል የሚለቀቅ ወይም በፍጥነት ተሠርቶ የሚሠራጭ ‹‹Leak Information›› ዓይነት ዘገባ አይደለም፡፡...

‹‹የመመካከርና የመነጋገር ባህል ስለሌለን ሰላምን ውድ እያደረግናት ነው›› ሌተና ጄኔራል አለምሸት ደግፌ

116 ዓመታትን ያስቆጠረው የአገር መከላከያ ሠራዊት ከ1900 እስከ 2016 የጦር ሠራዊት አባል ሆነው አገራቸውንና ሕዝባቸውን ማገልገል ከጀመሩ ግማሽ ክፍለ ዘመን ሊሞላቸው አንድ ዓመት ፈሪ...

Popular