Monday, October 3, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  ዓለም

  - Advertisement -
  Category Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisement -
  Category Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  በሱዳን ቤቶችን እያፈራረሰና ሕይወት እየነጠቀ የሚገኘው የጎርፍ  መጥለቅለቅ

  ለሱዳናውያን ከግንቦት እስከ ጥቅምት የሚዘንበው በተለይም ከኢትዮጵያ ከዘጠኝ ወንዞች ተቀባብሎ ከዓባይ እስከ ዋይት ናይል የሚዘልቀው ወንዝ ይዞት የሚነጉደው ውኃ  ጎርፍ ሆኖ የሚያጥለቀልቅ መሆኑ አዲስ ክስተት አይደለም፡፡ ሱዳኖች ለዘመናት ሲቸገሩበት ግብርናቸውን፣...

  ቻይናና ታይዋን የተወዛገቡበት የናንሲ ፔሎሲ የታይዋን ጉብኝት

  የአሜሪካ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ናንሲ ፔሎሲ ታይዋንን ለመጎብኘት ማቀዳቸው ከተሰማ ጀምሮ ቻይና ተቃውሞዋን ስታሰማ ከርማለች፡፡ የናንሲ ፔሎሲ የታይዋን ጉብኝት እንደአንድ ግዛቷ በምትቆጥራት ታይዋን ላይ ያላትን የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ...

  የአልቃይዳ የጀርባ አጥንት አይመን አል ዘዋህሪ ሞት

  የአሜሪካና የታሊባን ወይም የዶሃ ስምምነት ይሉታል፡፡ ይህ አሜሪካ እ.ኤ.አ. በ2001 በአፍጋኒስታን የጀመረችውን ሽብርተኞችን የማጥፋት ጦርነት እንድታቆም በ2021 በኳታር ዶሃ የተደረገ ስምምነት ነው፡፡ ከስምምነቱ አንዱ አፍጋኒታንን ከዓምና ጀምሮ የተቆጣጠረው ታሊባን ማናቸውም...

  በጥቁር ባህር ሰብል እንዲላክ ዩክሬንና ሩሲያ የገቡት ስምምነት

  ‹‹ከዚህ በፊት ያልታየ›› ይሉታል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬስ፡፡ ዓለም በጣም በተቸገረችበት ሰዓት የታየ የተስፋ ብርሃን እንደሆነም ያክላሉ፡፡ በጥቁር ባህር ሰብል ለመላክ በዩክሬንና ሩሲያ መካከል የተፈረመውን...

  ለአፍሪካ ቀንድ ረሃብ ማስታገሻ ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ ዕርዳታ ለመስጠት የተገባው ቃል

  አሜሪካ በአፍሪካ ቀንድ እየተባባሰ የመጣውን የምግብ እጥረት ለማቃለል 1.18 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ እንደምታደርግ የአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ሳማንታ ፓወር ገለጹ፡፡ ቻይናን ጨምሮ ሌሎች አገሮችም እጆቻቸውን እንዲዘረጉም ጠይቀዋል፡፡ የአሜሪካ ተራድዖ...

  የሲሪላንካ ተቃውሞ

  የሲሪላንካ ፕሬዚዳንት ከቤታቸው ከወጡ ዛሬ አምስተኛ ቀን አስቆጥረዋል፡፡ እሳቸው ከመኖሪያቸው የወጡት በፈቃዳቸው፣ ለጉብኝት አሊያም ለሥራ አይደለም፡፡ ከዚህ ቀደም ባልተለመደ ሁኔታ በ10ሺዎች የሚቆጠሩ ሲሪላንካውያን ፕሬዚዳንታቸውን ተቃውመው ወደ ቤታቸው በመትመማቸው ነው፡፡ የ73...

  የሱዳኑ አል ቡርሃን ሲቪሎች ተወያይተው የሽግግር መንግሥት እንዲያቋቁሙ ጥሪ አቀረቡ

  ሱዳንን ለ30 ዓመታት ያህል የመሯት የቀድሞው የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር አል በሽር እ.ኤ.አ. በሚያዝያ 2019 በመፈንቅለ መንግሥት ከሥልጣን ከተወገዱ በኋላ ሱዳናውያን በፈለጉት መሪ የመተዳደር ዕድል አላገኙም፡፡ በሽር ከሥልጣን እንዲወርዱ ምሁራንን ጨምሮ...

  የኢራንና አሜሪካ የኑክሌር ውይይት የኢራንን ነዳጅ ዘይት ለዓለም ገበያ ያበቃ ይሆን?

  ኢራን ‹‹ኃይል ለማመንጨት አበለፅገዋለሁ›› የምትለው ዩራኒየም ለኑክሌር ጦር መሣሪያ ሊውል ይችላል በሚል በኢራን ላይ ሥጋት የገባቸው ኃያላን አገሮች፣ ኢራንን በስምምነት ያሰሩት እ.ኤ.አ. በ2015 ነበር፡፡ ከዚህ ቀደም በተለያዩ የኢኮኖሚ ማዕቀቦች ስትፈተን...

  የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ አገሮች በኮንጎ ኃይል ለማሰማራት ተስማሙ

  በኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ መቆም ያልቻለውና በየጊዜው የሚያገረሸው የኢኮኖሚ ጦርነት በርካታ የአገሪቱ ዜጎች ከቀያቸው እንዲፈናቀሉና የጎረቤት አገሮች ጥገኛ እንዲሆኑ አድርጓል፡፡ በሺዎች የሚቆጠሩ እንዲሞቱ፣ አካል ጉዳተኛ እንዲሆኑና ቤት ንብረታቸው እንዲወድምም አድርጓል፡፡ በተለይ...

  ቻይና ‹‹ጦርነት እንድከፍት ያደርገኛል›› የምትለው ታይዋንን ነፃ አገር የማድረግ ሙከራ

  ቨቻይና ታይዋን ግንኙነት መሻከር  እ.ኤ.አ. በ1940ዎቹ በቻይና ከነበረው የእርስ በርስ ጦርነት ይነሳል፡፡ ወቅቱ በእርስ በርስ ጦርነት ብቻ ሳያከትም፣ ታይዋን ይፋ ያልሆነ መንግሥት እንድትሆንም በር የከፈተ ነበር፡፡ ታይዋን ራሷን የቻለች ነፃ...
  - Advertisement -

  ትኩስ ፅሁፎች

  ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት