Friday, March 1, 2024

ምን እየሰሩ ነው?

- Advertisement -
- Advertisement -

‹‹ማንም ያለ ምክንያት አልተፈጠረምና ዜጎች እንዳይባክኑ እንሠራለን›› አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን፣ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሥራ አስፈጻሚ

ብሬክስሩ ትሬዲንግ ‹ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማና ባለፀጋ ትውልድን ለመፍጠር የሚል ዓላማን ሰንቆ ቅን በተሰኘና አሥራ ስድስት አባላት ባሉት ቡድን ከአራት ዓመት በፊት የተመሠረተ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ በዋናነት የሰብዕና ማጎልበቻ ሥልጠናዎችን...

ሁለት አሠርታት የተሻገረው የካንሰር ተራድኦ

ትኩረቱን የሕፃናት ካንሰር ላይ በማድረግ ነበር ሥራውን ከ20 ዓመታት በፊት የጀመረው፡፡ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደግሞ ተላላፊ ላልሆኑ ሕመሞች አጋላጭ የሆነውን ትምባሆን መከላከልን ጨምሮ የተሟላ ሕክምና በሚገኝበት ዙሪያ ከሚመለከታቸው አካላት...

በሁለንተናዊ እክሎች የታጀበ የድምፅ ብክለት

በአዲስ አበባ ከተማ ከተለያዩ ተቋማትና ከኢንዱስትሪዎች አካባቢ ከደረጃ በላይ የሚወጣው የድምፅ ብክለት ልዩ ልዩ ዓይነት ችግሮችን ማስከተሉ ይስተዋላል፡፡ ይህንንም ችግር ለመከላከል የሚያስችል ሕግ ወጥቶ እየተሠራበት ይገኛል፡፡ ሕጉንም የማስፈጸም ወይም...

ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ሕፃናት የሚደግፈው የግራር መንደር

ላለፉት 16 ዓመታት በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያና በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ወላጆቻቸውን ላጡና ለችግር ለተጋለጡ ሕፃናት፣ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ እናቶች ድጋፍና እንክብካቤ ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ በአሁኑ ወቅትም...

ታዳጊዎችን በሮቦቲክስ መንገድ

ታዳጊዎች ከቴክኖሎጂ ጋር ተላምደው ከቀሪው ዓለም እንዲወዳደሩ  ላለፉት 14 ዓመታት የተለያዩ ሥልጠናዎችን  ሲሰጥ ቆይቷል። በአሁኑ ወቅትም ከ200 በላይ ታዳጊዎችን ኢንጂነሮች፣ ፕሮግራመሮችና የፈጠራ ባለሙያዎች ለማድረግ እየሠራ ይገኛል። በርካታ ታዳጊዎችን አገራቸውን...

በብረትና ዚንክ ንጥረ ነገሮች የታጀበው የግብርና ሥርዓትን የማዘመን ሒደት

በኢትዮጵያ የግብርና ሥርዓቱ ዘመናዊነት የተላበሰ ባለመሆኑ በርካታ መሬት ጦሙን እያደረ መሆኑ በተደጋጋሚ ይነገራል፡፡ በተለይ ከ40 በመቶ የአገሪቱ የእርሻ መሬት በአሲዳማነት የተጠቃ ስለሆነ በቂ ምርትን ማምረት እንዳልተቻለ ባለሙያዎች ሲናገሩ ይደመጣል፡፡...

የአዲስ አበባ ከተማ ቄራዎች ድርጅትን የማዘመን ጅማሮ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቄራዎች ድርጅት ከተቋቋመ 67 ዓመታት አስቆጥሯል፡፡ ድርጅቱ በፊት ከነበረበት አሮጌው ቄራ ተነስቶ አሁን የሚገኝበት ቄራ ሊቋቋም የቻለው የቄራዎች ድርጅት ከከተማው ውጪ መሆን አለበት ከሚል ዕሳቤ...

ዘላቂ ድጋፍ የሚሹ የጎዳና ወጣቶች

በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ በተለያዩ አካባቢዎች ኑሮዋቸውንና መተዳደሪያቸውን ጎዳና ላይ ያደረጉ ወጣቶች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል፡፡ የቁጥራቸው መብዛት አንዱና ዋነኛው አሳሳቢ ጉዳይ ቢሆንም፣ ለተለያዩ ሱሶችና አደገኛ ዕፆች...

‹‹ሠራተኛ ስቀጥር ካለመሠልጠናቸውም በላይ ስንት ይከፈለኛል ብለው ሲጠይቁ እደነግጥ ነበር›› ወ/ሮ ቅድስት ጌታቸው፣ የሶጋ ትሬዲንግና ፖላር ፕላስ...

በኢትዮጵያ የሚገኙ ቀጣሪ ድርጅቶች የሚፈልጉት የሠለጠነ የሰው ኃይልና የሥራ ፈላጊው ብቃት በብዛት አይጣጣምም፡፡ በዚህም ቀጣሪዎች ብቁ የሰው ኃይል አለማግኘታቸውን፣ ሠራተኞችም የሚፈልጉትን የሥራ ዓይነት አጥተው ሥራ አጥ መሆናቸውን ሲናገሩ ይደመጣሉ፡፡...

‹‹የውጭ ምንዛሪ እጥረት ሥራችን ላይ እንቅፋት ፈጥሮብናል›› አቶ ያዕቆብ ወልደ ሥላሴ፣ የሮያል ፎም ስፕሪንግ ፍራሽና የፕላስቲክ...

የኢትዮጵያ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ወደ ተሻለ ደረጃ ከፍ እንዲል በኢንቨስትመንት ዘርፉ የተሰማሩ ተቋሞችን መደገፍ የግድ እንደሚል ይታመናል፡፡ መንግሥት ሊያደርግ ከሚችለው ድጋፍ አንዱ ደግሞ የውጭ ምንዛሪ አቅርቦትን ማሳደግና ለውጭ ምንዛሪ...
- Advertisement -

ትኩስ ፅሁፎች

ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት