Thursday, October 6, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  ተሟገት

  አገራችን ውስጥ የተፈለፈሉትና የተዘረገፉት ችግሮች መነሻና መፍትሔው ምንድነው?

  በገነት ዓለሙ በሕዝብ ላይ የደረሰን ያለፈም ይሁን የቅርብ ጊዜ በደልና ጉዳት እየነካኩ መጨስና ማጫጫስ፣ እንዲያም ሲል የትናንትናን ጉዳት በዛሬዎቹ ላይ የማወራረድ ዝንባሌ ወደ ማፋጀት ከመምራት...

  አለ ብዙ ነገር እስኪ እንነጋገር

  በገነት ዓለሙ ዴሞክራሲ የመገንባት ጉዳይ ከሌሎች መካከል የተለያየ ሐሳብ የሚወከሉና የሚያከራክሩ ለፀብ የለሽ ውድድር የተፈጠሙ፣ ከትጥቅ ትግል ውጪ የሆኑ ፓርቲዎችን ይፈልጋል፡፡ ፓርቲዎች ግን ከጠመንጃ ብቻ...

  የታጠቀ ፓርቲ ይዞ ዴሞክራሲ የለም

  በገነት ዓለሙ መንግሥትን በኃይል የመጣልና የመተካት ድርጊት በየትም አገር ወንጀል ነው፡፡ የኢትዮጵያ ተከታታይ የወንጀለኛ መቅጫ ሕጎች በ1949 ዓ.ም.፣ በ1996 ዓ.ም. ይህንኑ ወንጀል ያደርጋሉ፡፡ የአፍሪካ ኅብረት...

  የሐሳብ ልዩነቶችና አለመግባባቶች ከጠመንጃ ጋር የማይገናኙበት ዘመን ይሁንልን!

  በገነት ዓለሙ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የደስታ እንዲሆንልን በየፊናችን፣ በየቤታችን የምንለዋወጠው መልካም ምኞት ትርጉም የሚኖረውና እውነት የሚሆነው አገራችን በውስጧ ሰላሟ ሲጠበቅ፣ መሠረት ሲይዝና ይህም ከሌሎች...

  ጦርነቱ ብቻ ሳይሆን የጦርነቱ ምክንያት ያብቃ!

  በገነት ዓለሙ ስለሰላም፣ ስለሰላም ስምምነት፣ ወደ ስምምነትና ወደ ሰላም ስለሚወስደው ስለንግግርና ድርድር በመነጋገር ላይ ሳለን፣ ድንገትና ወደ ድርድሩ በሚወስደው መንገድ ብዙም ሳንገፋ በፌዴራሉ መንግሥት በገዛ...

  ለሙያና ለኃላፊነት መታመንን ከየት እናምጣው?

  በገነት ዓለሙ ለሙያና ለኃላፊነት መታመን ከየት ይገኛል? በትምህርትና በሥልጠና የተገኘ ሙያ የሚያሸክመው ኃላፊነት የሚጠይቀውን ጨዋነትና ባህርይ ከየት ይመጣል? የፍልስፍና ጥያቄ አይደለም፡፡ በየዕለቱ፣ በየቦታው ከማጀት እስከ...

  አገራዊ ርብርቡንና የዴሞክራሲ ግንባታውን የተጠናወተ የክልል ልሁን ሩጫ

  በገነት ዓለሙ ካልዘነጋነው በስተቀር ከአራት ዓመት በፊት ጀምሮ ያለንበትን ምዕራፍ የለውጥና የሽግግር ጊዜ ስንለው ቆይተናል፡፡ የምንገኝበትን ምዕራፍ እንደዚያ ብለን የጠራነው፣ እንዲያ ያለ ጊዜ የትም ቦታ...

  ፖለቲካ ነክ መማማር የተሳላ የቡድን ሥራና ሳይፈልጉት ፈልጎ የሚመጣ ዝና

  በበቀለ ሹሜ ልጆቼንና እህቴን በማስጠናት ሥራ ውስጥ፣ ወይም ‹‹ስለዚህ ነገር አስረዳኝ እስቲ›› ያለኝን ማንም ሰው በማገዝ ጥረቴ ውስጥ ማድረግ የምጠላው አንዱ ነገር እኔ ራሴን ደስኳሪ፣...

  የሕወሓትን ካቴና የበጣጠሳችሁ ወጣቶች የት ነው ያላችሁት

  በበቀለ ሹሜ በሕወሓት አምልኮና ውስወሳ ውስጥ ተወልዳችሁ ያደጋችሁ የትግራይ ወጣቶች ሕወሓት ምናችሁ ነው? ከእነ መለስ ተክሌ ታናናሾች አንዱ ሆኜ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩንቨርሲቲ ውስጥ የነበርኩ፣ እነ...

  የውድቅት ታሪክን ላለመድገም ስለሚያስፈልጉ የትውስታና የሽረት ስንቆች

  በበቀለ ሹሜ የ50 ዓመት ያህል የፖለቲካ ትግል ልምድን አበራይቶ፣ ገመናንና ጥንካሬን ለይቶ ትምህርት የመሰነቁን ነገር ለአገራዊ ምክክሩ ሒደት እንተወውና ከቅርብ ጊዜ የደፋ ቀና ልምዳችን ያተረፍነውን...

  በዝናብ ውስጥ ጥላን አያጥፉም! ገለባ ላይ ተኝቶ በእሳት አይጫወቱም!

  በበቀለ ሹሜ በኢትዮጵያችን ውስጥ ጥርጣሬ ሥር የሰደደ ችግር ነው፡፡ የጥርጣሬያችንን ውል መፍታትም እንደዚያው ከባድ ነው፡፡ ከውጭ የመጣ ፈረንጅን ‹‹የሚሻው ሚስጥር አለው›› ብሎ መጠርጠር እጅግ የቆየ...

  ከልምድ አለመማር ለካንስ ይጎለምሳል!?

  በበቀለ ሹሜ ሀ. ‹አገሬ የአንቺን ክፉ አያሳየኝ› ማለትን አገር ከመናጥ ጋር ማዋደደም ተቻለ! ‹‹ከአሁን በኋላ ዴሞክራሲን ካላሳካን በቀር ኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያ አትሆንም›› የሚል ማስጠንቀቂያ ተደጋግሞ መነገር ከጀመረ...

  በጀት አሁንም ለምን የአገር ሆድ ቁርጠት ይሆናል?

  በገነት ዓለሙ ሰኔ ሰላሳን፣ ዛሬም ጭምር ብዙ ሰው ያውቀዋል፡፡ ሰኔ ሰላሳን የሚያውቀው ትንሹም ትልቁም ነው፡፡ ጡረታ ዕድሜ ውስጥ በገባን፣ ወይም እየገባን ባለን በእኛ ትውልድ ዘመን...

  ለአገራዊ መግባባት ለሰላምና ዕርቅ አንዳንድ ነገሮች

  በበቀለ ሹሜ ተቦጫጭቆ፣ ተከፍፋሎና ዕጣዬ በራሴ ብሎ ለየብቻ መሮጥ የአቅመ ቢስነት፣ የድህነትና የአምባገነንነት መጫወቻ እንደሚያደርግ በዓለማችንም በአኅጉራችንም ውስጥ ሲበዛ ታይቷል፡፡ ከኢትዮጵያ ማዕቀፍ በመውጣትም ልምድ ታይቷል፡፡...

  የመንግሥት አገር አይደለም ወይ?

  በገነት ዓለሙ የመንግሥት አገር ማለት የማይታወቅ፣ ወይም ያልተለመደ፣ አለዚያም ጭራሽኑ የቀረ አባባል አይደለም፡፡ አዎ ሕዝብ ራሱን በራሱ በሚያስተዳድርበት፣ መንግሥታዊ ሥልጣን ከሕዝብ ሿሚነትና ጠያቂነት ጋር በተገናኘበት፣...
  167,271FansLike
  240,250FollowersFollow
  11,400SubscribersSubscribe
  - Advertisment -
  - Advertisment -spot_img
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  ትኩስ ዜናዎች

  ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ