Saturday, December 2, 2023
- Advertisment -
- Advertisment -

ታክሲ

ባዶ ምኞት!

የዛሬው ጉዞ ከፒያሳ ወደ ሜክሲኮ ነው። እኛም አታካቹን ሠልፍ ይዘናል፡፡ ወገብ ከሚያጎብጠውና ጠብ የሚል ነገር ከማይገኝለት ልፋታችን ቀጥሎ እጅግ አድካሚ ነገር ሠልፍ ነው። ለሁሉም...

ሥሌትና ስሜት

በኅዳር ሁለተኛ ሳምንት ከጎተራ ወደ ሜክሲኮ ልንጓዝ ነው። በሙሉ ልብስ ዘንጠው የደስ ደስ ገጽታ የሚያሳዩን አዛውንት የጋቢናውን በር እየከፈቱ ወጣቱን ሾፌር፣ ‹‹እስኪ ወዲህ ጠጋ...

ቦንዳ ተራ!

የዛሬው መንገድ ከፒያሳ ወደ የካ አባዶ ነው። የድሮ አራዶች መናኸሪያ ከሆነችው ፒያሳ ወደ አዲሱ ሰፊ ሠፈር የሚደረገው ጉዞ፣ ትናንትን በትዝታ ዛሬን በነገ ተስፋ አሰባጥሮ...

‹ኧረ እንዲያው ምን ይሻለናል?›

እነሆ ጉዞ ከፒያሳ ወደ ሜክሲኮ። ታክሲ የሚባል ነገር የለም፡፡ ረጅሙ የታክሲ ወረፋ ብሶት፣ እልህ፣ ታጋሽነት፣ አርቆ አሳቢነት፣ ተስፋ መቁረጥ፣ ከንቱ የመሆን ስሜት በየዓይነቱ ይንፀባረቃል።...

ከምድር ወደ ባህር!

ከሳሪስ ወደ ስታዲዮም ልንጓዝ ነው። ከረጅም ጥበቃ በኋላ የተገኘ ዶልፊን ሚኒባስ ተጨናንቀን ተሳፍረናል፡፡ ‹‹ምነው እባክህ ባህር እንደሚያሻግር ሕገወጥ ደላላ የምትጠቀጥቀን? ሰው እኮ ነን...›› ትላለች...

መደበቂያ እንዳይጠፋ!

ከስታዲየም ወደ ቦሌ ልንጓዝ ነው። ከረጅም ሠልፍ ጥበቃ በኋላ የተገኘ አንድ አሮጌ ሚኒባስ ላይ ተሳፍረናል፡፡ ‹‹መጓዝ ወዲያ ማዶ መራቅ የትናየት አንድም ለመታወስ አንድም ለመረሳት፣...

የእውነተኛ ፈራጅ ያለህ!

ከቦሌ ወደ ካዛንቺስ ልንጓዝ ነው። ሁሉም አካባቢ አቋራጭ እንጂ አገር አቋራጭ ባለመሆኑ፣ ከአንድ ራሱ በቀር ተጎታች ሳይኖረው ይሳፈራል። ወያላው ራቅ ብሎ ቆሟል። ‹‹የት ነው?››...

ስሜት ሲደፈርስ!

ከሽሮሜዳ ወደ ሜክሲኮ ልንጓዝ ነው። የኑሮ ሸክም የከበዳቸው ምንዱባን ፊትና ኋላ ሆነው እየተራመዱ ነው። ‹ሕይወት ፊቷ ወዴት ነው?› ቢሉት አንዱን ሻማ ለኩሶ ‹የዚህ ሻማ...

የመከፋት ስሜት!

ከቤላ ወደ ጊዮርጊስ ልንጓዝ ነው፡፡ መውሊድና መስቀልን በተከታታይ ቀናት ያከበርን እኛ ኢትዮጵያውያን፣ ዛሬ ደግሞ ጎዳናው አገናኝቶን ወደ ጉዳያችን ለማምራት ታክሲ ተራ ተገናኝተናል። ኅብራዊው ሕይወታችን...

እነ ሰበብ ደርዳሪዎች!

ከሜክሲኮ ወደ ዓለም ባንክ ልንጓዝ ነው። ሾፌርና ወያላ ጎማ ተንፍሶባቸው እየቀየሩ ናቸው። በዚህ ስንሞላው በዚያ እየፈሰሰ፣ በዚያ ስናጠጣ በዚህ እየደረቀ፣ ደግሞ ወዲያ ስናፍስ ወዲህ...

አምናና ዘንድሮ!

እነሆ መስከረም ጠብቶ በአዲስ መንፈስ ተሞልተን መንገድ ጀምረናል። ‹‹አዲስ ዓመትን በተስፋና በጥንካሬ የጀመረ ካሰበበት መድረሱ አይቀርም…›› ይባል ነበር ድሮ፣ ድሮን አትናቁ፡፡ የድሮን ነገር ሲነሳ...

አሳረኛ ወጎቻችን!

በበዓል ማግሥት የተለመደው አሳረኛ ኑሮ የዕለት እንጀራ ፍለጋ ያሯሩጠናል፡፡ ታክሲ ጥበቃ ሠልፍ ላይ ወሬው በየዓይነቱ ደርቷል፡፡ ከበዓል ዋዜማ ገበያ አቅም በፈቀደው መጠን የታለፈው የየራስ...

ምን ይዘን እንሻገር?

ዛሬም ጉዞ ለማድረግ የታክሲ ወረፋ ይዘናል። ለአዲስ ዓመት በዓል ሸመታ ከወጣው ጀምሮ፣ የዕለት ኑሮው እስከሚያጣድፈው ድረስ ታክሲ ጥበቃ ተሠልፈናል። በወዲያ በኩል ደግሞ አበዳሪና ባለዕዳ...

እኛ ለእኛ!

እነሆ ከካዛንቺስ ወደ ፒያሳ ልንጓዝ ነው። ‹ጎዳናው መንገዱ…› እያለ በሆዱ የሚያዜመው በሐሳብ ተጠምዶ ይነካዋል፣ ማንን? መንገዱን፡፡ ‹እከሌን ምሰል፣ እንደ እከሌ ካልሆንክ›፣‹እንደ እከሊት ተድረሽ ወልደሽ...

እንጠንቀቅ!

ከጀሞ ወደ ሜክሲኮ ልንጓዝ ነው። የኑሮ ሸክም ያጎበጣቸው ጫንቃዎች ፊትና ኋላ ናቸው። ‘ሕይወት ፊቷ ወዴት ነው?’ ቢሉት ጧፍ ለኩሶ፣ ‘የዚህ ጧፍ ብርሃን ዓይን ወዴት...
167,271FansLike
276,491FollowersFollow
13,800SubscribersSubscribe
- Advertisment -
- Advertisment -spot_img
- Advertisment -
Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

ትኩስ ዜናዎች

ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ