Thursday, June 1, 2023

Tag: ዜና

ክልሎች ከሕግ አግባብ ውጪ በጫት ላይ ያልተፈቀደ ቀረጥ በማስከፈላቸው ፓርላማው ዕገዛ ተጠየቀ

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ክልሎች ከሕግ አግባብ ውጪ ወደ ጎረቤት አገሮች ገበያ በሚላክ የጫት ምርት ላይ ቀረጥ እያስከፈሉ በመቸገሩ፣ ፓርላማው ለመፍትሔው ትብብር ያድርግልኝ ሲል...

መንግሥት በ188 ሺሕ ሕገወጥ ነጋዴዎች ላይ ዕርምጃ መውሰዱን አስታወቀ

የወጪ ንግድ ገቢ አሽቆልቁሏል ባለፉት ስድስት ወራት በሕገወጥ የንግድ እንቅስቃሴ ተሰማርተዋል ባላቸው 188 ሺሕ ነጋዴዎች ላይ ሕጋዊ ዕርምጃ መወሰዱን፣ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የዋጋ ንረትና...

የታክስ ይግባኝ መዝገቦች በተያዘላቸው ጊዜ ውሳኔ እያገኙ ባለመሆናቸው በኮሚሽኑ ላይ ትችት ቀረበ

የፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ለውሳኔ ቀጠሮ የተያዘላቸው መዝገቦች ውሳኔ አሰጣጥ መዘግየት ጋር በተያያዘ በተገልጋዮቹ ትችት ቀረበበት፡፡ በ2015 ዓ.ም. በግማሽ ዓመት ውስጥ የኮሚሽኑ የሥራ አፈጻጸምን በተመለከተ...

በሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ዝግጅት ላይ ዜጎች አስተያየት እንዲሰጡ ጥያቄ ቀረበ

በኢትዮጵያ ለተጎጂ ዜጎች ፍትሕ ለመስጠትና እየታዩ ያሉ ቁርሾዎችን ለመፍታት ታስቦ በዝግጅት ሒደት ላይ ባለው የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ፣ ሒደቱ በየትኛው ዘመን ይጀምር ለሚለውና በሌሎች ጉዳዮች...

ለበጋ መስኖ ተጠቃሚዎች የውኃ ፓምፖች ቢቀርቡም የነዳጅ እጥረት መሰናክል መሆኑ ተገለጸ

የመስኖ ዝርጋታ ባልተዳረሰባቸው አካባቢዎች አርሶ አደሮች በበጋ መስኖ እንዲጠቀሙ የውኃ ፓምፖች ቢቀርቡም፣ የነዳጅ እጥረት መሰናክል መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ...

Popular

የመንግሥትና የሃይማኖት ልዩነት መርህ በኢትዮጵያ

እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገሮች የሃይማኖት ተቋማት አዎንታዊ ሚና የጎላ...

ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል የሐበሻ ቢራ...

የባንኮች ብድር አሰጣጥ ፍትሐዊና ብዙኃኑን ያማከለ እንዲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ

ባንኮች የብድር አገልግሎታቸውን በተቻለ መጠን ፍትሐዊ፣ የብዙኃኑን ተጠቃሚነት ያማከለና...

Subscribe

spot_imgspot_img