Wednesday, December 6, 2023

Tag: ህዳሴ ግድብ

ከህዳሴ ግድቡ በዓመት የሚለቀቅ የውኃ መጠንን በአኃዝ የሚጠቅስ ውል እንዳይፈረም ጥሪ ቀረበ

የኢትዮጵያ መንግሥት ከህዳሴ ግድቡ ወደ ታችኞቹ የናይል (ዓባይ) ተፋሰስ አገሮች በዓመት የሚለቀቅ የውኃ መጠንን በአኃዝ የሚጠቅስ ስምምነት (ውል) ውስጥ እንዳይገባ ጥሪ ቀረበ። ጥሪውን ያቀረበው መቀመጫውን...

ዘመኑን የሚመጥን ሐሳብና ተግባር ላይ ይተኮር!

ኢትዮጵያ በአዲሱ ዓመት ዋዜማ ሁለት ታላላቅ ክስተቶች ተስተናግደውባት ነበር፡፡ አንደኛው የታላቁ ህዳሴ ግድብ አራተኛ የውኃ ሙሌት ሲሆን፣ ሁለተኛው ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ ከተማ ያስጀመረው...

‹‹ፍትሕ ቢኖር ኖሮ የታችኛው ተፋሰስ አገሮች የህዳሴ ግድብ ግንባታን ወጪ መጋራት ነበረባቸው›› የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

በታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሳቢያ ከኢትዮጵያ ጋር እሰጥ አገባ ውስጥ የገቡት የታችኛው ተፋሰስ አገሮች ማለትም ግብፅና ሱዳን፣ ‹‹ፍትሕ ቢኖር ኖሮ የህዳሴ ግድቡን የግንባታ ወጪ...

በዓባይ ውኃ ላይ የሚነሳው የግብፅ ታሪካዊ መብትና የኢትዮጵያ ታሪካዊ ኃላፊነት

ከተጀመረ 11ኛ ዓመቱን ያስቆጠረው ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ፣ በኢትዮጵያውያን የፋይናንስና የሞራል ድጋፍ ከተገነቡ ግዙፍ አገራዊ ፕሮጀክቶች የመጀመሪያው ተደርጎ ይጠቀሳል፡፡  ይሁን እንጂ ይህንን ግዙፍ የኤሌክትሪክ ኃይል...

ኢትዮጵያ የዜጎቿን በዓባይ ውኃ የመጠቀም መብት አሳልፋ እንደማትሰጥ የህዳሴ ግድቡ ተደራዳሪዎች ተናገሩ

የኢትዮጵያ የአሁኑም ሆነ የወደፊት ትውልዷን በዓባይ ውኃ የመጠቀም መብት አሳልፋ እንደማትሰጥ የታላቁ ህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ ተደራዳሪዎች ተናገሩ። ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን የመጀመሪያ ሙሌትና ውኃ አለቃቀቅ...

Popular

የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የሸገር አነስተኛ የፋይናንስ...

[የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ፣ የሌላ ሚኒስትር ጸሐፊ ከሆነችው የቅርብ ወዳጇ ጋር በስልክ እየተጨዋወቱ ነው]

አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው? ጠፋሁ አይደል? ጠፋሁ ብቻ?! ምን ላድርግ ብለሽ...

በሱዳን ላይ ያጠላው የመከፋፈል ዕጣና ቀጣናዊ ተፅዕኖው

የሱዳን ጦርነት ስምንተኛ ወሩን እያገባደደ ይገኛል፡፡ ጄኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን...

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ በግሉ ኢንሹራንስ ዘርፍ ሁለተኛውን የገበያ ድርሻ ለመያዝ ያስቻለውን ውጤት ማስመዝገቡን ገለጸ

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ የባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት፣ የመለዋወጫ ዕቃዎች...

Subscribe

spot_imgspot_img