Thursday, October 6, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: front

  ከአቅሙ በታች እያመረተ ነው የተባለው ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ ዕዳው 12.6 ቢሊዮን ብር ደረሰ

  የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የማምረት አቅም ከስታንዳርድ በታች እያመረተ እንደሚገኝ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ሪፖርት አመላከተ፡፡ ምርት ለማምረት በገባው ውለታ መሠረት ተሽከርካሪዎችን አምርቶ...

  የዳኞች አስተዳደር ጉባዔ የፓርላማውን ሥልጣን በመጣስ ዳኞችን ሰይሟል የሚል ቅሬታ ቀረበበት

  የአማራ ክልል ዳኞች ማኅበር የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች  አስተዳደር ጉባዔ፣ ሕገ መንግሥቱንና የፓርላማውን ሥልጣን በመጣስ ዳኞችን ሰይሟል የሚል ቅሬታ አቀረበ፡፡ ለዳኞቹ የተሰጠ ሹመት...

  ባለሀብቶች በራሳቸው የውጭ ምንዛሪ የአፈር ማዳበሪያ እንዲያስገቡ ተፈቀደ

  ድጎማ ከመደረጉ በፊት ግዥ የፈጸሙ አርሶ አደሮች ገንዘባቸው ሊመለስ ነው በዓለም አቀፍ የአፈር ማዳበሪያ ዋጋ ጭማሪ የተነሳ ለዘንድሮ ምርት ዓመት ከፍተኛ ወጪ ያወጣው የግብርና ሚኒስቴር፣...

  አብን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአማራ ተወላጆች ላይ በደረሰው የዘር ማጥፋት ወንጀል ላይ ተሳልቋል አለ

  - ምክር ቤቱ አስቸኳይ ውይይት አድርጎ አቋም እንዲይዝ ጠየቀ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ በቶሌ ቀበሌና አጎራባች ቀበሌዎች በአማራ...

  ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፍትሕ ተቋማትና በዳኞች ላይ ለሰነዘሩት ‹‹ያልተገባ ንግግር›› ማስተካከያ እንዲያደርጉ ተጠየቀ

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ባለፈው ሳምንት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡ ማብራሪያ፣ ‹‹አንደኛ ደረጃ ሌባ ዳኞች ናቸው›› በማለት ላደረጉት ንግግር ማስተካከያ...

  Popular

  የሰብዓዊ መብት ሪፖርቶች ውዝግብ በኢትዮጵያ

  ሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም. በጋምቤላ ክልል ጋምቤላ ከተማ...

  የኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤትና አባል የክልል ንግድ ምክር ቤቶች ተቋማዊ ጤንነት ሲፈተሽ

  የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኢትዮጵያን የንግድ ኅብረተሰብ...

  የእንስሳት ሀብት የሚያለሙ ማኅበራትን አደራጅቶ ብድር ለማቅረብ ከልማት ባንክ ጋር ስምምነት ተፈረመ

  የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን በመላው አገሪቱ በከተሞች አካባቢ  በእንስሳት...

  Subscribe

  spot_imgspot_img