Thursday, June 1, 2023

Tag: ፖሊስ   

የልዩ ኃይሎች መልሶ ማደራጀት የፈጠረው ውዝግብ

ሚያዝያ 16 ቀን 1999 ዓ.ም. በሶማሌ ክልል ከደገ ሀቡር ከተማ 30 ኪሎ ሜትር በሚርቀው አቦሌ የነዳጅና ጋዝ መፈለጊያ መንደር የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ)...

በማዕድንና በአደንዛዥ ዕፅ ዝውውር 187 የውጭ ዜጎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ታወቀ

የአደንዛዥ ዕፅ፣ የወርቅና የሌሎች የከበሩ ማዕድናት ሕገወጥ ዝውውር ላይ የተሳተፉ 187 የውጭ ዜጎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በጋምቤላ፣ በቤንሻንጉል ጉሙዝና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ...

ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባዔ እንዳያደርጉ መከልከላቸው ሕገወጥና ተቀባይነት እንደሌለው ተገለጸ

የተለያዩ የተፎካካሪ ፓርቲዎች ከሰሞኑ ጠቅላላ ጉባዔ እንዳያደርጉ መከልከላቸው ተቀባይነት የሌላውና በአስቸኳይ ሊቆም እንደሚገባ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ ከሰሞኑ እናት ፓርቲና ባልደራስ ለእውነተኛ...

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ሕገወጥ የሰዎች ዝውውር አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል አለ

በሕገወጥ ደላሎች አማካይነት የተስፋፋው ሕገወጥ የሰዎች ዝውውር አሳሳቢ ደረጃ መድረሱን፣ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በሕገወጥ ደላሎች አማካይነት ወደ ሌላ አገርም ሆነ ኢትዮጵያ ውስጥ ከከተማ...

በሽብር ወንጀል ተጠርጥረውና ታስረው የነበሩት እነ መምህር ምሕረትአብ ተፈቱ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተሞክሯል በተባለው መፈንቅለ ሲኖዶስ ጋር በተያያዘ፣ ያደረጉት እንቅስቃሴ ሕገ መንግሥቱንና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይል የማፍረስ የሽብር ወንጀል እንቅስቃሴ አድርገዋል...

Popular

የመንግሥትና የሃይማኖት ልዩነት መርህ በኢትዮጵያ

እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገሮች የሃይማኖት ተቋማት አዎንታዊ ሚና የጎላ...

ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል የሐበሻ ቢራ...

የባንኮች ብድር አሰጣጥ ፍትሐዊና ብዙኃኑን ያማከለ እንዲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ

ባንኮች የብድር አገልግሎታቸውን በተቻለ መጠን ፍትሐዊ፣ የብዙኃኑን ተጠቃሚነት ያማከለና...

Subscribe

spot_imgspot_img