Wednesday, December 6, 2023

Tag: ፖሊሲ 

ትምህርት የፖለቲካ መሣሪያ አይሁን!

በአሁኗ ኢትዮጵያ ለበርካታ ዘርፈ ብዙ ችግሮች በምክንያትነት ከሚጠቀሱ ተግዳሮቶች መካከል አንዱ የትምህርት ጉዳይ ነው፡፡ ትምህርት ወላጆችን፣ ተማሪዎችን፣ የትምህርት ቤት ማኅበረሰብን፣ መንግሥትንና ሌሎች በርካታ ባለድርሻ...

የኢሰመኮ ሪፖርት ይፋ ያደረጋቸው አሳሳቢ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በኢትዮጵያ

በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰሜን ሜጫ ወረዳ የብራቃት ቀበሌ ከአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም ዝርፊያ ጋር በተያያዘ የተጠረጠረ አንድ ግለሰብ ሰኔ 25 ቀን 2014 ዓ.ም. ተይዞ...

የሕዝቡን ኑሮ ማቅለል እንጂ ማክበድ ተገቢ አይደለም!

መንግሥት አገር ሲያስተዳድር ለበርካታ ወጪዎቹ ገንዘብ ስለሚያስፈልጉት አስተማማኝ የገቢ ምንጮች ሊኖሩት ይገባል፡፡ በጀት ሲይዝም ሆነ ወጪዎቹን ሲያቅድ ጠንቃቃ መሆን ይኖርበታል፡፡ ወቅቱ ለመጪው ዓመት በጀት...

የቁም እንስሳት ግብይትን ጨምሮ ሦስት ፖሊሲዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ተግባራዊ ሊደረጉ ነው

በኢትዮጵያ ከዚህ በፊት ያልነበሩ ብሔራዊ የንግድ፣ የጥራትና የቁም እንሰሳት ዓብይት ሦስት ፖሊሲዎች በዚህ ዓመት ፀድቀው ተግባራዊ ዝግጅት መጠናቀቁን፣ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከሦስቱ ፖሊሲዎች...

የምግብ ችግር ድህነቱን ይበልጥ እያባባሰው ነው!

በአገር ውስጥና በውጭ የተለያዩ ተቋማት የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት፣ በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ከ22 ሚሊዮን በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ ዕርዳታ ያስፈልጋቸዋል፡፡ እነዚህ ወገኖች በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት፣...

Popular

የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የሸገር አነስተኛ የፋይናንስ...

[የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ፣ የሌላ ሚኒስትር ጸሐፊ ከሆነችው የቅርብ ወዳጇ ጋር በስልክ እየተጨዋወቱ ነው]

አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው? ጠፋሁ አይደል? ጠፋሁ ብቻ?! ምን ላድርግ ብለሽ...

በሱዳን ላይ ያጠላው የመከፋፈል ዕጣና ቀጣናዊ ተፅዕኖው

የሱዳን ጦርነት ስምንተኛ ወሩን እያገባደደ ይገኛል፡፡ ጄኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን...

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ በግሉ ኢንሹራንስ ዘርፍ ሁለተኛውን የገበያ ድርሻ ለመያዝ ያስቻለውን ውጤት ማስመዝገቡን ገለጸ

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ የባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት፣ የመለዋወጫ ዕቃዎች...

Subscribe

spot_imgspot_img