Wednesday, December 6, 2023

Tag: ፕሪምየር ሊግ

የፕሪምየር ሊጉ ቀጣይ ዕጣ ፈንታ አልተለየም

የክረምቱ መገባደጃ ብሔራዊ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ጨምሮ ክለቦችና በየደረጃው የሚገኙ የስፖርቱ ባለድርሻ አካላት ለቀጣዩ የውድድር ዓመት ባለፈው የነበረው ጠንካራና ደካማ ጎን ምን እንደሚመስል ውይይት አድርገው የሚዘጋጁበት ነው፡፡

የደመወዝ ልኬት ውሳኔ በተጨዋቾችና በአሠልጣኞች ማኅበር ተቃውሞ ገጠመው

የኢትዮጵያ እግር ፌዴሬሽን የተጨዋቾችንና የአሠልጣኞችን ወርኃዊ ክፍያ አስመልክቶ የደረሰበትን ውሳኔ የተጨዋቾችና የአሠልጣኞች ማኅበር ተቃወመው፡፡ ማኅበሩ ውሳኔው ከፌዴሬሽኑ ደንብና መመርያ አኳያ ታይቶ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላትን ያላሳተፈ መሆኑን ጭምር በመግለጽ ቅሬታውን ለፌዴሬሽኑ አስገብቷል፡፡

ፌዴሬሽኑ ለፕሪሚየር ሊጉ ቀሪ ጨዋታዎች ልዩ ግብረ ኃይል አቋቁሜያለሁ አለ

እግር ኳስ በሦስቱ መሠረታዊ ባህሪያቱ ማለትም ማሸነፍ፣ መሸነፍና እኩል መውጣት ውስጥ ሆኖ ከፍተኛ ፉክክር የሚታይበትና የተመልካቾችን ስሜት የሚያነሳሳ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህ መርህ መሠረት ዓለም አቀፍ ደንቦችና መመሪያዎች ወጥተውለት በተለይም በአሁኑ ጊዜ ከሚያበረክተው ማኅበራዊና ፖለቲካዊ ፋይዳው በተጨማሪ ኢንቨስትመንት አማራጭ ሆኗል፡፡

ፋይናንስ የክለቦች ቀጣዩ የህልውና ሥጋት

በአንድ ወቅት ድንገት እንደ ዘበት ተጀምሮ ማጣፊያው ያስቸገረው የክለቦች የፋይናንስ ጉዳይ፣ የህልውናቸው ማብቂያ ወደ መሆን ተሻግሯል፡፡ በውድድር ዓመቱ በደደቢት የተጀመረው የፋይናንስ ቀውስ በቅርቡ ወደ ታላላቆቹ ቅዱስ ጊዮርጊስ አልያም ደግሞ ኢትዮጵያ ቡና አለፍ ሲልም ዛሬ በከተማ ስም የመንግሥት ሀብት የሚፈስላቸው የክልል ክለቦችንና በተዋረድ ወደ ሚገኙት ሌሎቹ ክለቦችም የመድረስ ዕጣ አይቀሬ መሆኑ ምልክት መታየት ጀምሯል፡፡

በፋይናንስ እጥረት የፈረሰው ደደቢት እግር ኳስ ክለብ

በ1983 ዓ.ም. ኢሕአዴግ መንግሥታዊ ሥልጣኑን ከጨበጠ በኋላ ነበር፣ በአዲስ አበባ ስታዲየም እግር ኳስን ማዘውተር የጀመሩት ኮሎኔል አወል አብዱራሂም ክለብ ከማቋቋም ውሳኔ ላይ የደረሱት፡፡

Popular

የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የሸገር አነስተኛ የፋይናንስ...

[የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ፣ የሌላ ሚኒስትር ጸሐፊ ከሆነችው የቅርብ ወዳጇ ጋር በስልክ እየተጨዋወቱ ነው]

አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው? ጠፋሁ አይደል? ጠፋሁ ብቻ?! ምን ላድርግ ብለሽ...

በሱዳን ላይ ያጠላው የመከፋፈል ዕጣና ቀጣናዊ ተፅዕኖው

የሱዳን ጦርነት ስምንተኛ ወሩን እያገባደደ ይገኛል፡፡ ጄኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን...

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ በግሉ ኢንሹራንስ ዘርፍ ሁለተኛውን የገበያ ድርሻ ለመያዝ ያስቻለውን ውጤት ማስመዝገቡን ገለጸ

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ የባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት፣ የመለዋወጫ ዕቃዎች...

Subscribe

spot_imgspot_img