Thursday, June 1, 2023

Tag: ፕሪሚየር ሊግ

ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ተቋርጦ የነበረው የሊግ ጨዋታ በአዳማ ይቀጥላል

ቤትኪንግ ኢትዮጵያን ለቆ መውጣቱን አክሲዮን ማኅበሩ አስታውቋል በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለሚያደርገው ተሳትፎ ተቋርጦ የነበረው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር...

በዝናብ ምክንያት መቀጠል ያልቻለው የሊጉን ውድድር ለማስቀጠል ስታዲየሞች እየተፈለጉ ነው

የሐዋሳ፣ አዳማና ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲዎች ጥያቄ አቅርበዋል የፌዴሬሽኑ ዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔ ተከትሎ አክሲዮን ማኅበሩ ቅድመ ይግባኝ ጠይቋል በድሬዳዋ ሲከናወን የቆየው የቤቲኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር...

ብሔራዊ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን የለገጣፎ ለገዳዲ ክለብን በተመለከተ ውሳኔ አስተላለፈ

ለመቻል የተሰጠው ፎርፌ ተሸሯል የሊግ ካምፓኒ የመጨረሻ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶታል የለገጣፎ ለገዳዲ እግር ኳስ ክለብ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማኅበር ላይ ያቀረበው የክስ አቤቱታ በኢትዮጵያ እግር...

ብሔራዊ ቡድኑ በታቀደለት ቀን ወደ አገር ቤት ባለመመለሱ ሊጉ ለሳምንት ተራዘመ

በአልጄሪያ ቨሰባተኛው የአፍሪካ አገሮች ሻምፒዮና (ቻን) ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) በታቀደለት ቀን ወደ አገር ቤት መመለስ ባለመቻሉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር...

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ከሳምንት በኋላ ይመለሳል

በዋልያዎቹ የቻን ተሳትፎ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ከሳምንት በኋላ ይጀመራል። በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የሚተዳደረው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ...

Popular

የመንግሥትና የሃይማኖት ልዩነት መርህ በኢትዮጵያ

እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገሮች የሃይማኖት ተቋማት አዎንታዊ ሚና የጎላ...

ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል የሐበሻ ቢራ...

የባንኮች ብድር አሰጣጥ ፍትሐዊና ብዙኃኑን ያማከለ እንዲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ

ባንኮች የብድር አገልግሎታቸውን በተቻለ መጠን ፍትሐዊ፣ የብዙኃኑን ተጠቃሚነት ያማከለና...

Subscribe

spot_imgspot_img