Tuesday, March 28, 2023

Tag: ፓርላማ      

 የክልሎች ልዩ ኃይልና ሚሊሻ በመከላከያ ሠራዊት ተጠባባቂ ኃይል እንዲካተቱ ጥናት እየተደረገ ነው

የክልሎችን ልዩ ኃይልና ሚሊሻ በአገር መከላከያ ሠራዊት ተጠባባቂ ኃይል ውስጥ ለማስገባት፣ ጥናት እየተደረገ መሆኑን የአገር መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የመከላከያ ሚኒስቴር ደኤታ ወ/ሮ ማርታ ሉጂ የሚኒስቴሩን...

የፓርቲ መስመር የጠፈነገው የመንግሥት አካላት የገለልተኝነትና የነፃነት ጥያቄ

ለሕግ የበላይነት መከበር እሠራለሁ ከሚል አንድ የመንግሥትና አስተዳደር ሥርዓት ቀዳሚ መርሆች መካከል በሕግ አውጪው፣ በሕግ አስፈጻሚውና በሕግ ተርጓሚው መካከል የሚኖር ግልጽ የሆነና መስመሩን የለየ...

የጤናው ዘርፍ የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም በፓርላማው ሲመዘን

ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት በጦርነት፣ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ፣ በድርቅና በሌሎች ችግሮች ምክንያት በመፈተኗ የጤና ዘርፉ መጎዳቱ ይታወሳል፡፡ በተለይ በጦርነት ቀጣና ውስጥ በነበሩ ቦታዎች ችግሩ ከፍተኛ እንደነበር...

በርካታ ቡና ላኪዎች የገቧቸው ውሎች በመሰረዛቸው ለመላክ የታቀደው የቡና መጠን ቀነሰ

የአገር ውስጥ ግብይት ከዓለም ዋጋ የበለጠ መሆኑ አንደኛው ምክንያት ነው ተብሏል ኢትዮጵያ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የምታገኝበት የቡና ወጪ ንግድ፣ በዚህ ዓመት ለመላክ ከታቀደው መጠን በታች...

መንግሥት የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች ድንበር ጥሰው የሚያደርሱትን ጥቃት እንዲያስቆም ተጠየቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት፣ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ድንበር ጥሰው መሬት በመቆጣጠር ጥቃት የሚያደርሱ የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች እንቅስቃሴን...

Popular

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

ብሔራዊ ባንክ የፖሊሲ ማሻሻያዎችን ይፋ ሊያደርግ ነው

የፋይናንስ ዘርፉን ለማረጋጋት የሚረዳ ሪፎርም ማጠናቀቁን የገለጸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ...

Subscribe

spot_imgspot_img