Tuesday, March 28, 2023

Tag: ፍርድ ቤት    

በገዛ ፈቃዳቸው ለቀቁ በተባሉት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንቶች ምትክ ሹመት ተሰጠ

‹‹ሁለት ኃላፊዎች በአንድ ጊዜ መልቀቃቸው እውነት በፈቃደኝነት ነው?›› የፓርላማ አባላት ከአራት ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ የተደረገውን የመንግሥት ለውጥ ተከትሎ ወደ ሥልጣን የመጡት፣ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት...

የአንበሳ አውቶቡስ ሠራተኞች የደመወዝ ጭማሪ ጥያቄያችን ምላሽ አላገኘም አሉ

ድርጅቱ የበጀት እጥረት እንዳለበት ገልጿል አንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ሠራተኞች ለአንድ ዓመት የቆየው የደመወዝ ጭማሪ ጥያቄያቸው እስካሁን ምላሽ አለማግኘቱን ተናገሩ፡፡ በድርጅቱ ሥር 1,900 አባላትን በማቀፍ...

ሲሚንቶ አየር በአየር ሸጠዋል የተባሉ ሁለት የደኅንነት ኃላፊዎች በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰሱ

ለግል ጥቅማቸው ያዋሉት ገንዘብ 30 ሚሊዮን ብር መሆኑ ተጠቁሟል የኢትዮጵያ ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ሁለት ኃላፊዎችና ሁለት ባለሙያዎችኧ ተቋሙ ሳያውቅና እንዲገዛ ምንም ዓይነት ትዕዛዝ ሳይሰጥ፣...

ዳኛው የታሰሩበት የሰሜን ወሎ ቡግና ወረዳ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አገልግሎት መስጠት አቆመ

በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የቡግና ወረዳ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ ‹‹የጦር መሣሪያ ኃይል›› በታከለበት ሁኔታ ለሰዓታት ለእስር መዳረጋቸውን ተከትሎ የወረዳው ፍርድ ቤት ሥራውን...

ተቋርጦ የነበረው የፌዴራል ዳኞች ምዘና በሦስት ወራት ውስጥ እንደሚጀመር ተገለጸ

የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ለሁለት ዓመታት ተቋርጦ የቆየውን የፌዴራል ዳኞች የሥራ አፈጻጸም ምዘና በሦስት ወራት ጊዜ ውስጥ ሊያስጀምር ነው፡፡ በ2013 ዓ.ም. የፀደቀው የፌዴራል የዳኝነት አስተዳደር...

Popular

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

Subscribe

spot_imgspot_img