Wednesday, June 19, 2024

Tag: ፀረ ሙስና ኮሚሽን

የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የድጎማ በጀት ለፖለቲካ ሥራ ማስፈጸሚያ እንደሚውል የሚያሳይ ሪፖርት ቀረበ

ለመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚደረግ የበጀት ድጎማ ከመደበኛው ሥራ ይልቅ ከዋናው ተልዕኮ ውጪ ለሆነ የፖለቲካ ሥራ እንደሚውል፣ የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሪፖርት አስታወቀ፡፡ ሪፖርተር ከምንጮቹ...

የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የጥቅም ግጭት መከላከያ ደንብ አዘጋጀ

የፌደራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የፌዴራል መንግሥት የአስፈጻሚ አካላት የጥቅም ግጭት መከላከያ ረቂቅ ደንብ አዘጋጀ፡፡ በኮሚሽኑ የተዘጋጀውን ረቂቅ ለፍትሕ ሚኒስቴር በማቅረብ አስተያየት ተሰጥቶበታል፡፡ በፍትሕ...

የሙስና ሥጋት ተጋላጭነትን የሚገመግም አገር አቀፍ የፀረ ሙስና ፎረም ሊቋቋም ነው

በኢትዮጵያ የፀረ ሙስና ትግሉን በመከታተል አገራዊ የፀረ ሙስና መከላከል ፖሊሲ አፈጻጸም የሚገኝበትን ደረጃ እየገመገመ፣ ቀጣይ የሥራ አቅጣጫ ሊያስቀምጥ የሚችል አገራዊ ፎረም ሊመሠረት መሆኑ ተሰማ፡፡

ሙስና በሦስት የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ላይ በከፍተኛ ሁኔታ መኖሩ ተጠቆመ

በኢትዮጵያ በሦስት የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ላይ ሙስና በከፍተኛ ሁኔታ መኖሩን፣ ባለፉት ሁለት ዓመታት ከትግራይ ክልል ውጪ በሁሉም የአገሪቱ ክልሎች የተደረገ ጥናት አመለከተ፡፡

ፀረ ሙስና ኮሚሽን የተወሰደበት ሥልጣንና ኃላፊነት እንዲመለስለት ጥያቄ አቀረበ

የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን እስከ በ2008 ዓ.ም. ድረስ ተሰጥተውት የነበሩ  የሙስና ወንጀልን የመመርመርና ክስ የመመሥረት ኃላፊነቶች  እንዲመለሱለት፣ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቤቱታውን አቀረበ።

Popular

የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅና የሚስተጋቡ ሥጋቶች

ከሰሞኑ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የንብረት ማስመለስ ረቂቅ...

የመጨረሻ የተባለው የንግድ ምክር ቤቱ ምርጫና የሚኒስቴሩ ውሳኔ

በአገር አቀፍ ደረጃ ደረጃ የንግድ ኅብረተሰቡን በመወከል የሚጠቀሰው የኢትዮጵያ...

ሚስጥሩ!

ጉዞ ከካዛንቺስ ወደ ስድስት ኪሎ፡፡ የጥንቶቹ አራዶች መናኸሪያ ወዘናዋ...

ብሔራዊ ባንክ ጥርስ እያወጣ ይሆን እንዴ?

በአመሐ ኃይለ ማርያም ‹‹Better late than never›› (ከቀረ የዘገየ ይሻላል) የኢትዮጵያ...

Subscribe

spot_imgspot_img