Thursday, June 1, 2023

Tag: ጤና

የጤናማ አመጋገብ አስፈላጊነት እስከምን?

ጤናማ አመጋገብ ላደጉት አገሮች ሕዝቦች እንጂ ለደሃ አገሮችና በቀን ሁለቴ እንኳን በልተው ለማያድሩ ሰዎች እንደ ቅንጦት ነው ብለው ለጤናማ አመጋገብ ቦታ የማይሰጡ ጥቂት አይደሉም፡፡ ጤናማ...

በደቡብ ክልል የሠሩበትን የትርፍ ሰዓት ክፍያ የጠየቁ የጤና ባለሙያዎች ዛቻ እየደረሰብን ነው አሉ

ለአሥር ወራት በትርፍ ሰዓት የሠሩበትን ክፍያ ባለማግኘታቸው ምክንያት የሚመለከተው አካል እንዲከፍላቸው የጠየቁ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በጌዴኦ ዞን ዲላ ዙሪያ ወረዳ ጤና ጣቢያ...

አቤት  ሆስፒታል በግማሽ  ቢሊዮን ብር ባለ 15 ፎቅ ሕንፃ ሊያሠራ ነው

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ የአዲስ አበባ በርን፣ ኢመርጀንሲ ኤንድ ትራዋማ (አቤት) ሆስፒታል ከሊዝ ነፃ ባገኘው 8926 ሜትር ካሬ ቦታ ላይ በ500 ሚሊዮን...

‹‹በኢትዮጵያ በእያንዳንዷ ሰዓት የሁለት ሰዎችን ሕይወት እየቀጠፈ ያለውን የቲቢ በሽታ በ2030 እናጥፋ››

ካሮላይን ራየን (ዶ/ር)፣ የአሜሪካ የበሽታዎች መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል የኢትዮጵያ ዳይሬክተርና ሾን ጆንስ፣ የዩኤስኤ አይዲ ኢትዮጵያ ዳይሬክተር፣ የቲቢ በሽታ በቀላሉ ልንከላከለውና ልናድነው የምንችለው ቢሆንም፣ በኢትዮጵያ...

የምግብና የሥርዓተ ምግብ አለመሟላት የኢትዮጵያ አሳሳቢ የልማት ሥጋት መሆናቸው ተጠቆመ

የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትና ጤና ሚኒስቴር ከተባባሪ አካላት ጋር ያከናወኑት የምግብና ሥርዓተ ምግብ ስትራቴጂ መነሻ ዳሰሳ ጥናት፣ የምግብና ሥርዓተ ምግብ አለመሟላት የኢትዮጵያ አሳሳቢ የልማት...

Popular

የመንግሥትና የሃይማኖት ልዩነት መርህ በኢትዮጵያ

እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገሮች የሃይማኖት ተቋማት አዎንታዊ ሚና የጎላ...

ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል የሐበሻ ቢራ...

የባንኮች ብድር አሰጣጥ ፍትሐዊና ብዙኃኑን ያማከለ እንዲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ

ባንኮች የብድር አገልግሎታቸውን በተቻለ መጠን ፍትሐዊ፣ የብዙኃኑን ተጠቃሚነት ያማከለና...

Subscribe

spot_imgspot_img