Wednesday, December 6, 2023

Tag: ጤና ሚኒስቴር 

በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የመጣው የወባ ሥርጭት

የወባ በሽታ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከሰሐራ በታች በሚገኙ የአፍሪካ አገሮች ሁሉንም የኅብረተሰብ ክፍል ዕድሜም ሆነ ፆታ ሳይለይ የሚያጠቃ ዋነኛ የጤናና የማኅበራዊ ዕድገት ችግር ነው፡፡ የሥርጭት መጠኑም...

ቅነሳ ያላሳየው የጨቅላ ሕፃናት ሞት

የእናቶችና ሕፃናት ሞት ለመቀነስ ባለፉት ዓመታት መጠነ ሰፊ ሥራዎች ቢሠሩም በአሁን ጊዜ በተለይ የጨቅላ ሕፃናት የሞት ቁጥሩ ግን መቀነስ አለማሳየቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የጨቅላ ሕፃናትን...

የውጭ አገር ጉዞን ያስቀራል የተባለው የስትሮክና የስፓይን ማዕከል

ተላላፊ ካልሆኑ በሽታዎች አንዱ የሆነው ስትሮክ፣ በአገር ውስጥ የሚያክመው አክሶን የስትሮክና የስፓይን ማዕከል አገልግሎት መሰጠት ጀመረ፡፡ ማዕከሉ ከ2.5 እስከ ሦስት ሚሊዮን ዶላር ወጪ እንደተደረገበት፣ ለአንጎል...

ሊፈታ ያልቻለው የልብ ሕሙማን ችግር

የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው ከሆነ በዓለም ላይ በየዓመቱ 18 ሚሊዮን ሰዎች በልብ ነክ በሽታዎች ይሞታሉ፡፡ እነዚህም ሰዎች ለሞት ተጋላጭ የሚሆኑበት ዋነኛ ምክንያት ጤናማ...

ድንገተኛው ሞት

ወደ ሥራ ለመሄድ ከባለቤቷ ማልዳ ነበር የተነሳችው፡፡ እየተዘገጃጀች  እያለ ከእንቅልፉ ያልተነሳው ባለቤቷ በተለየ ድምፅ ሁለት ጊዜ ማንኮራፋቱን ታስታውሳለች፡፡ ምን ሆነ ብላ ተጠግታ ስትጠይቀው ግን...

Popular

የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የሸገር አነስተኛ የፋይናንስ...

[የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ፣ የሌላ ሚኒስትር ጸሐፊ ከሆነችው የቅርብ ወዳጇ ጋር በስልክ እየተጨዋወቱ ነው]

አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው? ጠፋሁ አይደል? ጠፋሁ ብቻ?! ምን ላድርግ ብለሽ...

በሱዳን ላይ ያጠላው የመከፋፈል ዕጣና ቀጣናዊ ተፅዕኖው

የሱዳን ጦርነት ስምንተኛ ወሩን እያገባደደ ይገኛል፡፡ ጄኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን...

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ በግሉ ኢንሹራንስ ዘርፍ ሁለተኛውን የገበያ ድርሻ ለመያዝ ያስቻለውን ውጤት ማስመዝገቡን ገለጸ

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ የባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት፣ የመለዋወጫ ዕቃዎች...

Subscribe

spot_imgspot_img