Sunday, March 26, 2023

Tag: ግጭት  

መንግሥት ከጦርነቱ ለማገገም በመጭዎቹ አምስት ዓመታት 20 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል አለ

በጦርነቱ የተሳተፉ 250 ሺሕ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋምና ወደ ኅብረተሰቡ ለመቀላቀል ሥራ ተጀምሯል መንግሥት ለሁለት ዓመታት ያህል ከተካሄደው ጦርነት ለማገገምና በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ለድኅረ ግጭት መልሶ...

መብትና ነፃነትን የሚጋፉ ድርጊቶች ይወገዱ!

ኢትዮጵያውያን በየትኛውም የአገሪቱ ክፍል የመዘዋወር፣ የመኖር፣ የመሥራትና ሀብት የማፍራት ሕጋዊ መብት አላቸው፡፡ ይህ መብት በግልጽ የተደነገገው በሥራ ላይ ባለው ሕገ መንግሥት ሲሆን፣ አሁንም ሕገ...

የዜጎች ሰላምና ደኅንነት አስተማማኝ ጥበቃ ያስፈልገዋል!

በሰሜን ኢትዮጵያ ለሁለት ዓመታት ያህል የተካሄደው ዘግናኝና አውዳሚ ጦርነት በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ቢገታም፣ በተለያዩ አካባቢዎች አሁንም የዜጎች ሰቆቃዎች በስፋት ይሰማሉ፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...

ታሪክን ማዕከል ያደረገ የፖለቲካ ግጭት በኢትዮጵያ

ዘንድሮ የዓድዋ ድል በዓል ሲከበር እንደ ዓምና ካቻምናው ሁሉ የታሪክ ሽኩቻ የፖለቲካውን መድረክ ተቆጣጥሮት ነበር፡፡ ፒያሳ በሚገኘው የዳግማዊ ምኒልክ አደባባይ ከተፈጠረው፣ በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ...

የአገር ተስፋ እንደ ጉም እንዳይበተን ጥንቃቄ ይደረግ!

የኢትዮጵያ ጉዳይ የሚያሳስባቸው በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ ያሉ ኢትዮጵያውያን ከየአቅጣጫው የተማፅኖ ድምፃቸውን እያሰሙ ነው፡፡ ኢትዮጵያ እንደ አገር ፀንታ የምትቆመው ሁሉም ልጆቿ በነፃነትና በእኩልነት ሊያኖራቸው...

Popular

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

ብሔራዊ ባንክ የፖሊሲ ማሻሻያዎችን ይፋ ሊያደርግ ነው

የፋይናንስ ዘርፉን ለማረጋጋት የሚረዳ ሪፎርም ማጠናቀቁን የገለጸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ...

Subscribe

spot_imgspot_img