Wednesday, June 19, 2024

Tag: ገንዘብ ሚኒስቴር 

መንግሥት ለዳያስፖራው ማኅበረሰብ የድጋፍ ጥሪ ቀረበ

ከአንድ ሳምንት በፊት ከሕወሓት ኃይሎች ጋር ሦስተኛ ዙር ጦርነት ውስጥ የገባው መንግሥት፣ ለሰብዓዊ ድጋፍና ለአገር ልማት የሚሆን ከውጭ የሚገኙ ወገኖች የገንዘብ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ...

በእንስሳት መኖ ላይ የተጣለው ቀረጥና ታክስ ተነሳ

ገንዘብ ሚኒስቴር በእንስሳት መኖ ዋጋ መናር ምክንያት የሚከሰተውን የእንስሳት ተዋፅኦ ምርቶች ዋጋ መጨመር ለመግታት ሲባል፣ በመኖና ግብዓቶቹ ላይ የተጣለውን ቀረጥና ታክስ አነሳ፡፡ ሚኒስቴሩ ይህንን ውሳኔ...

ለመንገድ ኮንስትራክሽን የዋጋ ማካካሻ ገደብ ተነሳላቸው

በመንገድ ግንባታ ለተሠማሩ ኮንትራክተሮች ከዋጋ ማካካሻ ጋር በተያያዘ ተጥሎባቸው የነበረው ገደብ ተነስቶ፣ በገበያ ዋጋ እንዲሠላላቸው መወሰኑ ተገለጸ፡፡ የሪፖርተር ምንጮች እንደለገጹት፣ በመንገድ ግንባታ ላይ ለተሰማሩ ኮንትራክተሮች...

የመንግሥት ተቋማት በግል ባንኮች የከፈቷቸውን ሒሳቦች እንዲዘጉ መታዘዛቸው የፈጠረው ቅሬታ

የመንግሥት ባለ በጀት መሥሪያ ቤቶች በግል ባንኮች የከፈቷቸውን አካውንቶች እንዲዘጉ ገንዘብ ሚኒስቴር ትዕዛዝ መስጠቱ ይታወሳል፡፡ አካውንት ለመክፈት ያሰቡ ሌሎች የመንግሥት ተቋማት ካሉም ከዚህ አድራጎታቸው...

ምርቶቻቸውን ለውጭ ገበያ ማቅረብ ያልቻሉ ኩባንያዎች በአገር ውስጥ እንዲሸጡ ተጠየቀ

ኢትዮጵያ ከአሜሪካ መንግሥት ታገኘው የነበረው ከኮታና ከቀረጥ ነፃ የንግድ ዕድል (አጎዋ) በመነሳቱ ምክንያት፣ የገበያ ዕድላቸው የተዘጋባቸው የቆዳ ውጤቶች አምራች የውጭ ኩባንዎች ከምርታቸው ውስጥ የተወሰነውን ለአገር ውስጥ ገበያ ለማቅረብ እንዲፈቀድላቸው፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት፣ ለኢንቨስትመንት ኮሚሽንና ለገንዘብ ሚኒስቴር ጥያቄ አቀረበ፡፡

Popular

የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅና የሚስተጋቡ ሥጋቶች

ከሰሞኑ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የንብረት ማስመለስ ረቂቅ...

የመጨረሻ የተባለው የንግድ ምክር ቤቱ ምርጫና የሚኒስቴሩ ውሳኔ

በአገር አቀፍ ደረጃ ደረጃ የንግድ ኅብረተሰቡን በመወከል የሚጠቀሰው የኢትዮጵያ...

ሚስጥሩ!

ጉዞ ከካዛንቺስ ወደ ስድስት ኪሎ፡፡ የጥንቶቹ አራዶች መናኸሪያ ወዘናዋ...

ብሔራዊ ባንክ ጥርስ እያወጣ ይሆን እንዴ?

በአመሐ ኃይለ ማርያም ‹‹Better late than never›› (ከቀረ የዘገየ ይሻላል) የኢትዮጵያ...

Subscribe

spot_imgspot_img