Wednesday, December 6, 2023

Tag: ገበያ   

ስኳርና ዘይት ለመግዛት ረዣዥም ሠልፎች የተስተዋሉበት የበዓል መዳረሻ ገበያ

‹‹የፍጆታ ዕቃዎችን በዘመቻ ከማቅረብ ይልቅ ጠንካራ ተቋማዊ አሠራር መዘርጋት አለበት›› የኢኮኖሚ ባለሙያዎች በተለያዩ ክፍላተ ከተሞች ውስጥ የሚገኙ በርካታ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በበዓል መዳረሻ ሳምንት ባሉት...

የግብይት ሥርዓቱ ከተደራጁ ስግብግቦች ይፅዳ!

በዓላት በደረሱ ቁጥር የሸማቾች ዋነኛ ሥጋት ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ስለሚሆን፣ የንግዱ ማኅበረሰብ ኃላፊነት የተሞላበት ግብይት እንዲኖር ከፍተኛ ጥረት ይጠበቅበታል፡፡ የበዓል ሰሞን ገበያ በርካታ...

ሰሊጥ ላኪዎች ከዓለም አቀፍ ገበያ ዋጋ በላይ ከአገር ውስጥ እየገዙ መሆኑን ተናገሩ

ካለፈው ሳምንት ጀምሮ የሰሊጥ ግብይት የዋጋ ጣሪያ ገደብ ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ በመነሳቱ ሳቢያ፣ ላኪዎች ሰሊጥ ከአገር ውስጥ የሚገዙበት ዋጋ በእጅጉ በመጨመር ከዓለም ገበያ በላይ...

የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የ2014 ሒሳብ ዓመት አፈጻጸምና የገጠሙት ተግዳሮቶች

የኢትዮጵያ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች በ2014 የሒሳብ ዓመት ካገኙት 15.6 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ የዓረቦን ገቢ ውስጥ ዘርፉን የሚመራው የኢትዮጵያ መድን ድርጅት 43 በመቶው የሚሆነውን የዓረቦን ገቢ...

ደላሎችን ከአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች ግብይት የሚያስወጣ ዕርምጃ እንዲወሰድ ተጠየቀ

በአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች ግብይት ውስጥ ባለው የደላሎች ጣልቃ ገብነት የተቸገሩ የሆልቲካልቸር አምራቶችና ላኪዎች፣ መንግሥት ደላሎችን ከገበያው የሚያስወጣ ዕርምጃ እንዲወስድ ጠየቁ፡፡ ይህ ጥያቄ የቀረበው የኢትዮጵያ ግብርና...

Popular

የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የሸገር አነስተኛ የፋይናንስ...

[የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ፣ የሌላ ሚኒስትር ጸሐፊ ከሆነችው የቅርብ ወዳጇ ጋር በስልክ እየተጨዋወቱ ነው]

አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው? ጠፋሁ አይደል? ጠፋሁ ብቻ?! ምን ላድርግ ብለሽ...

በሱዳን ላይ ያጠላው የመከፋፈል ዕጣና ቀጣናዊ ተፅዕኖው

የሱዳን ጦርነት ስምንተኛ ወሩን እያገባደደ ይገኛል፡፡ ጄኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን...

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ በግሉ ኢንሹራንስ ዘርፍ ሁለተኛውን የገበያ ድርሻ ለመያዝ ያስቻለውን ውጤት ማስመዝገቡን ገለጸ

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ የባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት፣ የመለዋወጫ ዕቃዎች...

Subscribe

spot_imgspot_img