Thursday, June 1, 2023

Tag: ድርድር

ሩሲያ ተኩስ ካቆመች ዩክሬን ራሷን ከወታደራዊ ጥምረት ገለልተኛ እንደምታደርግ አስታወቀች

የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን በኢስታንቡል ለድርድር የተቀመጡትን የሩሲያና የዩክሬን ልዑክ አባላት ሩሲያና ዩክሬን ‹‹የገቡበትን አስከፊ ጦርነት እንዲያቆሙ›› ሲጠይቁ፣ ዩክሬን ደግሞ ሩሲያ ተኩስ አቁም ስምምነት ከተገበረች ወታደራዊ ጥምረት ውስጥ እንደማትገባና ገለልተኛ ሆና እንደምትቆይ አስታወቀች፡፡

የሱዳን መንግሥትና ተቃዋሚው የሰላም ድርድር ለማድረግ የሰጡት ይሁንታ

የሱዳን መንግሥት በሱዳን አሉ ከሚባሉ አማፂ ቡድኖች ውስጥ ዋና ከሚባለው የሱዳን ፒፕል ሊብሬሽን ሙቭመንት ኖርዝ (ኤስፒኤልኤምኤን) ጋር የሰላም ስምምነት ለመድረስ የሚያስችለውን ውይይት ለማድረግ ከስምምነት ደረሰ፡፡

የህዳሴ ግድብ ድርድር በግብፅ እንቢተኝነት ያለ ውጤት መቋረጡ ተገለጸ

በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ ሲካሄድ የነበረው ድርድር በግብፅ እንቢተኝነት ያለ ውጤት መቋረጡን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዓርብ ጥቅምት 27 ቀን 2013 ዓ.ም. በሰጡት መግለጫ፣ ኢትዮጵያና ሱዳን ያቀረቡትን አዲስ የድርድር መንገድ ግብፅ ባለመቀበሏ ድርድሩ መቋረጡን አስታውቀዋል።

የፖለቲካ ፓርቲዎች የብሔራዊ መግባባት ቅድመ ድርድር መቋጫ አላገኘም

በብሔራዊ መግባባት አጀንዳ ላይ ቅድመ ድርድር በማድረግ ላይ የሚገኙት ኢሕአዴግና 15 አገር አቀፍ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ በአጀንዳው ላይ እንዴት ድርድር መደረግ አለበት በሚለው ሳይስማሙ ቀሩ፡፡ የአጀንዳው አካሄድ ምን መሆን ይኖርበታል የሚለውን ለመወሰን ለመጪው ማክሰኞ ሰኔ 5 ቀን 2010 ዓ.ም. በቀጠሮ ተለያይተዋል፡፡

ኢሕአዴግና ተቃዋሚ ፓርቲዎች በብሔራዊ መግባባት ላይ ቅድመ ድርድር አካሄዱ

ኢሕአዴግና 15 አገር አቀፍ ተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች የፀረ ሽብርተኝነት ሕጉን አሁንም በቀጠሮ አሳድረው፣ የመጨረሻ በነበረው ብሔራዊ መግባባት አጀንዳ ላይ ቅድመ ድርድር አካሄዱ፡፡ የሁለቱ ወገኖች ድርድር በጥር ወር ነበር የተቋረጠው፡፡ ረቡዕ ግንቦት 22 ቀን 2010 ዓ.ም. ለድርድር ተቀምጠው የነበሩት ኢሕአዴግና ፓርቲዎቹ፣ ብሔራዊ መግባባት በሚለው አጀንዳ ላይ ለመደራደር የሚያስችሉ ቅድመ ሁኔታዎች ምን መሆን አለባቸው? በሚለው ላይ ዘለግ ያለ ውይይት አካሂደዋል፡፡

Popular

የመንግሥትና የሃይማኖት ልዩነት መርህ በኢትዮጵያ

እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገሮች የሃይማኖት ተቋማት አዎንታዊ ሚና የጎላ...

ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል የሐበሻ ቢራ...

የባንኮች ብድር አሰጣጥ ፍትሐዊና ብዙኃኑን ያማከለ እንዲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ

ባንኮች የብድር አገልግሎታቸውን በተቻለ መጠን ፍትሐዊ፣ የብዙኃኑን ተጠቃሚነት ያማከለና...

Subscribe

spot_imgspot_img