Saturday, December 2, 2023

Tag: የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

ለመጪው ዓመት የምርት ዘመን የተገዛው የአፈር ማዳበሪያ መጓጓዝ ጀመረ

ለመጪው ዓመት የምርት ዘመን ጥቅም ላይ የሚውል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ከተፈጸመ በኋላ፣ ከሞሮኮ ወደብ ተጭኖ ወደ ጂቡቲ መጓጓዝ መጀመሩ ተገለጸ፡፡ በዚህ ዓመት ከተገዛው ማዳበሪያ ውስጥ...

ለደን ውጤቶች የተሰጠው ዝቅተኛ ትኩረት ሊገኝ የሚገባውን የውጭ ምንዛሪ ማሳጣቱ ተነገረ

በኢትዮጵያ የደን ውጤቶች ለሚባሉት ዕጣን፣ ሙጫ፣ ከርቤና ሌሎችም የወጪ ንግድ ምርቶች የተሰጠው አነስተኛ ትኩረት፣ ከዘርፉ የሚገባውን የውጭ ምንዛሪ  እንዳይገኝ አድርጎታል ተባለ፡፡ ከአገሪቱ ቆላማ አካባቢዎች የሚገኘውን...

ለአፈር ማዳበሪያ ግዥና ሥርጭት ከ64.5 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጓል

ፋኦ ለትግራይ ክልል የማዳበሪያ ግዥ ለመፈጸም ጥያቄ አቀረበ መንግሥት ለ2014/15 የሰብል ዘመን እንዲውል ወደ አገር ውስጥ ላስገበው የአፈር ማዳበሪያ ግዥ፣ ማጓጓዣና ሌሎች ወጪዎች ከ64.5 ቢሊዮን...

የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለሁለት ቢሊዮን ብር ኢንቨስትመንት አሥር ሺሕ ሔክታር መሬት ጠየቀ

የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በሁለት ቢሊዮን ብር የኢንቨስትመንት ካፒታል፣ ምርጥ ዘር ለማባዛትና የኤክስፖርት ሰብሎችን ለማምረት አሥር ሺሕ ሔክታር መሬት ጠየቀ፡፡ ኮርፖሬሽኑ...

የተቀናጀ የግብርና ግብዓትና ሜካናይዜሽን ማዕከል በ400 ሚሊዮን ብር ሊገነባ ነው

የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ11ኛው የኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ፣ በ400 ሚሊዮን ብር ወጪ የተቀናጀ የግብርና ግብዓትና የሜካናይዜሽን ማዕከል ሊገነባ ነው፡፡

Popular

የመቃወም ነፃነት ውዝግብ በኢትዮጵያ

ስሟ እንዳይገለጽ የጠየቀችው በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ የሾላ አካባቢ...

የሲሚንቶን እጥረትና ችግር ታሪክ ለማድረግ የተጀመረው አጓጊ ጥረት

በኢትዮጵያ በገበያ ውስጥ ለዓመታት ከፍተኛ ተግዳሮት በመሆን ከሚጠቀሱ ምርቶች...

የብሔር ፖለቲካው ጡዘት የእርስ በርስ ግጭት እንዳያባብስ ጥንቃቄ ይደረግ

በያሲን ባህሩ በሪፖርተር የኅዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም. ዕትም “እኔ...

ሀብቱንና ትርፉን እያሳደገ የቀጠለው አዋሽ ባንክ

አዋሽ ባንክ በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ዋና መሥሪያ ቤት...

Subscribe

spot_imgspot_img