Thursday, April 18, 2024

Tag: የገቢዎች ሚኒስቴር

ባለፉት 11 ወራት ብቻ ከአሥር ቢሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸው ተነገረ

በኤርፖርት ወደ አገር ውስጥ የሚገባውና የሚወጣው አደንዛዥ ዕፅ ከፍተኛ ሆኗል ተብሏል ካለፈው የበጀት ዓመት ጋር ሲነፃፀር የ126 በመቶ ብልጫ ያላቸውና ግምታቸው 10.2 ቢሊዮን ብር ዋጋ...

ከገቢዎች ሚኒስቴር ወደ ተለያዩ የፋይናንስ ተቋማት የሚፈልሱ ሠራተኞች ቁጥር እያሻቀበ መሆኑ ተገለጸ

ከገቢዎችና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት ወደ የተለያዩ የፋይናንስ ተቋማት የሚፈልሱ ሠራተኞች ቁጥር ማሻቀብ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መደረሱ ተነገረ፡፡ መሠረታዊ በሚባሉት የሥራ ዘርፎች ለአብነትም ኦዲት ላይ በአገር...

ኢንሹራንስ ኩባንያዎች ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ ታክስ እንዲከፍሉ መጠየቃቸውን ተቃውሙ

የገቢዎች ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም ባንኮች ለካፒታል ማሳደጊያ ካዋሉት ትርፍ ላይ ታክስ እንዲከፍሉ አቅርቦት የነበረውን ጥያቄ፣ ለኢንሹራስ ኩባንያዎች ማቅረቡ ተቃውሞ ማስነሳቱ ተገለጸ፡፡ ለካፒታል የዋለ ትርፍ ላይ...

ለውጭ ገበያ ሳይላክ ለቀረ ቡና ላኪዎች ታክስ እስከ ወለዱ እንዲከፍሉ ተወሰነ

ገቢ ሰብሳቢ ተቋማት ቡና ላኪዎች የሚያቀርቧቸውን ሰነዶች መርምረው ወደ ውጭ ሳይላክ የቀረ ቡና መኖሩን ካረጋገጡ፣ ሊከፈል የሚገባውን የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ገዥው ወይም ላኪው ከእነ...

ኤምባሲዎችና ዓለም አቀፍ ተቋማት ሕገወጥ የሽያጭ መመዝገቢያዎች ሲያስገቡ እንደተያዙ ተገለጸ

የሽያጭ መመዝገቢያዎችን ከውጭ እንዲያስገቡ ከተፈቀደላቸው 16 ተቋማት ውጪ፣ በኮንትሮባንድ ወደ አገር ውስጥ ሲያስገቡ የተያዙ ኤምባሲዎችና ዓለም አቀፍ ተቋማት መኖራቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ይህን ያስታወቀው...

Popular

ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና ፈተናው

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር የአቶ በቴ ኡርጌሳን...

አበጀህ ማንዴላ! አበጀሽ ደቡብ አፍሪካ!

በአየለ ት. የፍልስጤም ጉዳይ የዓለም አቀፍ ፖለቲካንም ሆነ የተባበሩት መንግሥታትን...

የውጭ ባለሀብቶች ለኢትዮጵያውያን ብቻ በተፈቀዱ የንግድ ዘርፎች እንዲገቡ የመወሰኑ ፋይዳና ሥጋቶች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አዓመድ (ዶ/ር) የውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ...

እጥረትና ውጥረት!

ጉዞ ከስድስት ኪሎ ወደ ቃሊቲ፡፡ ‹‹ይገርማል ቀኑ እንዴት ይሄዳል?››...

Subscribe

spot_imgspot_img