Saturday, December 2, 2023

Tag: የዓለም ክብረ ወሰን

የኢትዮጵያውያን አትሌቶች የክብረ ወሰን ውጤቶች እየተመለሱ ይሆን?

በፈረንጆቹ አዲስ ዓመት ዋዜማ በስፔን ቫሌንሺያ በተካሄደው አምስት ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ውድድር ኢትዮጵያውያኑ በሁለቱም ፆታ የክብረ ወሰን ባለቤት በመሆን አሸንፈዋል፡፡

ተምዘግዛጊዋ ኮከብ ለተሰንበት ግደይ

“አትሌት የሆነችው በአጋጣሚ ነው፣ ተማሪ እያለች ስፖርት የሚባለውን ክፍለ ጊዜ አትወደውም፣ በተለይ ሩጫ ሲባል ያስጠላታል፡፡ የስፖርት መምህሯ በእልህ ብዙ እንድትሮጥ ያደርጓታል፣ ግን ደግሞ መሸነፍን ስለማትወድ የስፖርት መምህሯን፣ የክፍል ጓደኞቿን አሸንፋ አሳየቻቸው፣ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ሩጫ እንጀራዋ ሆነ፤” የሚለው የተምዘግዛጊዋ ኮከብ ለተሰንበት ግደይ የግል አሠልጣኝ ኃይሌ ኢያሱ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ለተሰንበት ግደይና ሩጫ እንዴት እንደተዋወቁ ያስረዳል፡፡

Popular

የመቃወም ነፃነት ውዝግብ በኢትዮጵያ

ስሟ እንዳይገለጽ የጠየቀችው በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ የሾላ አካባቢ...

የሲሚንቶን እጥረትና ችግር ታሪክ ለማድረግ የተጀመረው አጓጊ ጥረት

በኢትዮጵያ በገበያ ውስጥ ለዓመታት ከፍተኛ ተግዳሮት በመሆን ከሚጠቀሱ ምርቶች...

የብሔር ፖለቲካው ጡዘት የእርስ በርስ ግጭት እንዳያባብስ ጥንቃቄ ይደረግ

በያሲን ባህሩ በሪፖርተር የኅዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም. ዕትም “እኔ...

ሀብቱንና ትርፉን እያሳደገ የቀጠለው አዋሽ ባንክ

አዋሽ ባንክ በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ዋና መሥሪያ ቤት...

Subscribe

spot_imgspot_img